freedom more than food !!!
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Feb 16, 2013
ኢትዮጵያውያንን አንድ ያደረገ ምሽት እንዳለ ጌታነህ ከኖርዌ እንደተመለከተው
›
የዳመነው ችግር፣ ሰማዩ እስኪጠራ፤ ካገር ተሰደድን በተራ በተራ። አንድ ቀን ይታየኛል፡ ታብሶ የኛ ዕንባ፤ እጅ ለእጅ ተያይዘን አገር ቤት ስንገባ። ይህ ዜማ በአንድ ወቅት ቴዲ አፍሮ በአሜሪካ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያ...
በ”ጀሃዳዊ ሃረካት” ትረካ የሙስሊሙን ማህበረሰብ ጥያቄ ማዳፈን አይቻልም! ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ
›
በ‹‹ጀሃዳዊ ሃረካት›› ትረካ የሙስሊሙን ማህበረሰብ ጥያቄ ማዳፈን አይቻልም ! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ይሄንን መግለጫ ስናወጣ ሀገራዊ ራዕይ እንዳለው ፓርቲ በገ...
ግፍ ሲበዛ ማስፈራት፤ እስርም ሲበዛ ማሸማቀቁ ይቀራል
›
የወያኔ ልብ ወለድ “ደራሲዎች” ተደራሲ በሌለበት አለም ሆነው የገሃዱን አለም ነጸብራቅ ያልሆነውን የቀን ቅዠታቸውን በመርዛማና በዶለደመ መቃቸው ዛሬም እንደትላንቱ በቆሸሸው ኢቲቪ አማካይነት የጥጋብ ግሳታቸውን ማግሳ...
Feb 13, 2013
የኢሕአዴግ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ለአ.አ. አስተዳደር ለመወዳደር መታጨታቸው አነጋጋሪ ሆኗል
›
በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር ገዢው ፓርቲን በመወከል በተወካዮች ምክር ቤት አባልነት ተመርጠው ሲያገለግሉ የነበሩ ከፍተኛ መንግስት ባለስልጣናት ለአዲስ አበባ ምክር ቤት አስተዳደር ለመወዳደር እጩ ሆነው መቅረባቸው በተለያዩ...
Feb 6, 2013
ትግሉ የሚጠይቀውን መሰዋእትነት ለመክፈል እኛም ዝግጁዎች ነን!
›
ቅኝ ገዥዎችን በማሳፈር በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ተጋድሎ ነጻነቷን ጠብቃ የኖረችውና በባርነት ስር ለቆዩ ሀገራት ፋና ወጊ የሆነችው ውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ፤ ዛሬ በሀገር ውስጥ ወራሪ በሆነው ህወ...
Feb 4, 2013
በገንዘብዎ ሳይሆን በጊዜዎ የሚገዙት ሎተሪ በኢሳት !
›
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን / ኢሳት / በሬዲዮ፣በቴሌቪዥን፣ በድህረ ገጽ፣ በፌስ ቡክና በትዊተር የሚዲያ ዘርፎቹ በወር ከ7.6 ሚሊዮን በላይ ጎብኚ ያለው ነው። ይህ ከፍተኛ አድማጭና ተመልካች ያለው የሚዲያ ተቋም በኢት...
የጎንደር ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
›
ኢሳት ዜና:-ወደ አንድ ሺ የሚጠጉ የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ዛሬ ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ በትናንትናው እለት በደህንነት ሀይሎች ታፍነው የተወሰዱት 2ቱ ጓደኞቻቸው የት እንዳሉ ዩኒቨርስቲው እንዲያሳውቃቸው ጠይቀዋል። የዩ...
ሽብርና ፍርሃት ለመፍጠር የሞከረው የህወሃት ጀሌ ተጋለጠ (አዲስ ቮይስ) በጋዜጠኛ አበበ ገላው እና በቤተሰቡ ላይ ህገወጥ በሆነ መንገድ በተከታታይ ስልክ በመደወል ሽብርና ፍርሃት ለመፍጠር የሞከረው ግለሰብ ማንነት ተጋለጠ። ጋዜጠኛ አበበ ገላው የግለሰቡን ማንነት ለማጣራት ለበርካታ ሳምንታት ጥንቃቄ የተሞላበት ክትትልና ምርመራ መደረጉን እና ድምጹም ልምድ ባላቸው የፎረንሲክ ኤክስፐርቶች የተመረመረ መሆኑን ገልጾ በዚሁ መሰረት ይህን ህገወጥ የሆነ ድርጊት ሲፈጽም የነበረው ግለሰብ ሙሉጌታ ካህሳይ የተባለ የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ጀሌ መሆኑእንደተደረሰበት ገልጿል።
›
Feb 1, 2013
ፍርድ ቤት ዛሬ ጠዋት በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ክስ ላይ ብይኑ አልደረሰልኝም በማለት ሌላ ቀጠሮ ሰጥቷል
›
ኢሳት ዜና:-የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ጠዋት በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ክስ ላይ ብይን ለመስጠት የተሰየመ ቢሆንም ፍርድ ቤቱ ብይኑ አልደረሰልኝም በማለት ቀጠሮ ሰጥቷል። የችሎቱ ዳኛ ፣ ጋዜ...
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ አንዲት ተማሪ ራሱዋን መጸዳጃ ውስጥ በመግባት አጠፋች
›
ኢሳት ዜና:-ገነቴ ጌታቸው የተባለችው ተማሪ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ራሱዋን በመወርወር ያጠፋቸው ባለፈው ሳምንት ነው። በትምህርቷ ከፍተኛ ውጤት የነበራት ተማሪ ገነቴ ራሱን ለማጥፋት ለምን እንደወሰነች በትክክል ለማወቅ ባይቻል...
ለአባይ ግድብ ቃል ከተገባው ገንዘብ ውስጥ የተሰበሰበው ከ35 በመቶ በታች ነው
›
ኢሳት ዜና:-የአባይ ግድብ ፕሮጀክት ይፋ ከተደረገበት ካለፉት 2 አመታት ጀምሮ ከተለያዩ መስሪያ ቤቶች እና ግለሰቦች ቃል ከተገባው 600 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወይም 11 ቢሊዮን ብር ውስጥ እስካሁን ለመሰብሰብ የተቻለው...
አብዛኞቹ የተፈናቀሉ የጉራፈርዳ ነዋሪዎች የደረሰቡት እንደማይታወቅ መኢአድ ገለጠ
›
ኢሳት ዜና:-ድርጅቱ ” በጭቆናና በአፈና ስልጣንን ለማራዘም የሚካሄደው ዘመቻ ቀጥሏል” በሚል ርእስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፣ በጉራፈርዳ ወረዳ የሚፈናቀለው አርሶአደር ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሆኑንና የተወሰኑትም በሚ...
Jan 31, 2013
የወያኔን ሰላዮችን ከውጭ አለም ማጽዳት
›
ከእስከ ነጻነት ኢትዮጵያ የነጻነት ቀንዲል ነች፡እንደ ስበሃት ነጋ ላሉ ባንዳ ወያኔዎች ግን ጣሊያንን አሸንፈን ለመላው የጥቁር ህዝብ የነጻነት ጎህ ቀዳጅ መሆናችን ኩራት ሳይሆን እፍረት ስለሚመስላቸው አገሪቷ ከነሰንደቅ ...
በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለዋሊያዎች ያዘጋጀው የራት ግብዣ ላይ የኢሕአዴግ ደጋፊዎች ብቻ ተጋበዙ
›
(ዘ-ሐበሻ) የደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለዋሊያዎች መሸኛ የሚሆን የራት ምሽት ከትግራይ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር አዘጋጀ። በዚህ የራት ግብዣ ላይ የኢሕአዴግ ደጋፊዎች ብቻ እንዲገኙ ሲደረግ በተለይ ለብሔራ...
እስልምና፣ ያለተፈጸመው የጃንሆይ ‘ትንቢት’
›
ሪቻርድ ኒክሰን 37ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠው መንፈቅ ሳይሞላቸው ከአፍሪካ ሊጎበኛቸው የሚመጣ አንድ መሪ እንዳለ ሰሙ። መሪው ታላቁ የአፍሪካ አባት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ነበሩ።ለግርማዊነታቸው ከአሜሪካ አ...
የመተማ ወረዳ አስተዳዳሪና የመተማ ከተማ የብአዴን ጽ/ቤት ሃላፊን ጨምሮ 18 ሰዎች በቦምብ ጋይተዋል
›
ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ጃንዋሪ 13 ቀን 2013 ዓ.ም በመተማ የወረዳው አስተዳዳሪ፣ የከተማው የብአዴን ጽ/ ቤት ኃላፊ፣ የከተማው የአቢሲኒያ ባንክ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅን ጨምሮ 18 ሰዎች በመኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ ሕይ...
Jan 30, 2013
የአቶ ጁነዲን ያለመከሰሰ መብት ያለመነሳት ጉዳይ ማነጋገሩን ቀጥሏል
›
ኢሳት ዜና:-ከሁለት ሳምንት በፊት ያለመከሰሰ መብታቸውን ለማንሳት በአጀንዳ መልክ ለፓርላማ ቀርቦ የነበረውና ባልታወቀ ምክንያት ፓርላማው እንዳይወያይበት በተደረገው የቀድሞ የኦህዴድ ሥራ አስፈጻሚ አባልና የሲቪል ሰርቪስ...
ብርሀንና ሰላም ማተሚያ ቤት የህትመት ዋጋ ጭማሪ አደረገ
›
ኢሳት ዜና:-በማሽኖች እርጅናና በአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ውስጥ የሚዋልለው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በጋዜጦች የሕትመት ዋጋ ላይ ጭማሪ አደረገ፡፡ ማተሚያ ቤቱ በተለይ ባለቀለም ጋዜጦችን ተቀ...
በጉርዳፈርዳ በአማራ ተወላጆች ላይ የሚደርሰው የሰብአዊ መብት ረጋጣ ቀጥሏል
›
ኢሳት ዜና:-በደቡብ ኢትዮጵያ ቤንች ማጂ ዞን በጉርዳፈርዳ ወረዳ በአማራ ተወላጆች ላይ የሚደርሰው የሰብአዊ መብት ረገጣ መቀጠሉ ተገለጸ። በወረዳው ባለፈው ታህሳስ አንዲት የ8 ልጆች እናት በጥይት ሲገደሉ፣ ሁለት ህጻ...
የሙስሊም መሪዎች የችሎት ውሎ አስቂኝ ነው ተባለ
›
ኢሳት ዜና:-የኢሳት ምንጮች እንደገለጡት በዝግ ችሎት በሚካሄደው የሙስሊም መሪዎች የፍርድ ቤት ውሎ 190 ምስክሮች እንደሚቀርቡ አቃቢ ህግ ቢያስታውቅም እስካሁን የቀረቡት ምስክሮች 11 ናቸው። ምስክሮችን የመስማት ሂ...
‹
›
Home
View web version