freedom more than food !!!
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Mar 22, 2013
የወያኔ/ኢህአዴግ ጉባኤ ውሃ ቢወቅጡት እሞቦጭ
›
ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይና በተለምዶ ተለጣፊ እየተባሉ የሚጠሩት ሎሌ ድርጅቶቹ ሰሞኑን በጉባኤ ሽርጉድ ላይ ተጠምደዋል። የድግሱ፣ የፌስታውና የካርኔባሉ አይነትና ብዛት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝቦች በቀን አንድ ጊዜ ለመብላ...
Mar 18, 2013
ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ታሠሩ (የታሰሩትን 34 ሰዎች ስም ዝርዝር ይዘናል)
›
ዛሬ መጋቢት 8 ቀን 2005 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3 ሰዓት ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ የግል ተነሳሽነት ማህበር፣ ሰማያዊ ፓርቲ እና ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር በጋራ በመሆን “ለፋሽስቱ የጦር ወንጀለኛ ለማርሻል ግራዚያኒ ክብር መስጠት...
Mar 17, 2013
ውድ የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አባላትና ወዳጆች ሁሉ ይህ አልባሌ የቅስቀሳ ወረቀት ሳይሆን እጅግ አስፈላጊ መልዕክት ስለሆነ በጥሞና አንብባችሁ ተረዱ።
›
ሕዝብ ሃብትና ጉልበት የቆመችው ርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያንን ለኢትዮጵያ መንግሥት (ኢህአዲግ) ለማስረከብ የተወሰኑ ካህናት ከኤምባሲ ጋር ድርድር እያደረጉ ነው። አባ ግርማ ከበ...
ሰንሰለቱም ይጠብቃል፤ እርግጫውም ይከፋል …ካልተነሳን!
›
ሉሉ ከበደ አስተዳደር በየፈርጁና በየደረጃው፤ ከብሄራዊ መንግስት እስከ ታች የቀበሌ አመራር በመጥፎም ይሁን በደግ መልኩ በዜጎች ህይወት የለት ተለት እንቅስቃሴና አኗኗር ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ እንደሚኖረው ሁሉም ሰው እ...
ቦሌ ለሚ ኮብልስቶን በሚሰሩ ሰዎችና በአካባቢው ነዋሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት 8 ሰዎች ሞቱ
›
በአዲስ አበባ ከተሰሩ የኮብልስቶን ሥራዎች መካከል (ፎቶ) አዲስ አበባ በሚገኘው ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ስሙ ቦሌ ለሚ በሚባል አካባቢ ማክሰኞ መጋቢት 3 ቀን 2005ዓ.ም. ኮብልስቶን በሚሰሩ ሰዎችና በአ...
“ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ” – የ67 አመቷ እናት
›
“ልጄ በእሳት ተቃጥላ እንድትሞት ተደርጋ፣ ቤቴን ተነጥቄና ንብረቴ ወድሞ ከሀረር ተባረርኩ ሲሉ አንዲት የ67 አመትባልቴት በተለይ ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ አስታወቁ፡፡ ወ/ሮ ኢትዮጵያ ይልማ የሚባሉት እኚሁ እናት የ75 ዓመት...
Mar 16, 2013
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የትምህርት ማቆም አድማ መቱ፤ ኮሌጁ በፖሊስ ተከቧል
›
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እየታመሰ መሆኑ ተሰማ። ኢሳት ራድዮ ዛሬ እንደዘገበው ተማሪዎቹ የአስተዳደር ጥያቄ በማንሳት ረቡዕ እለት የተጀመረው የትምህርት ማቆም አድማ እስከዛሬ አርብ ድረስ ዘልቋል። የመንፈሳዊ ኮሌጅ ...
Mar 15, 2013
ትግላችን ይቀጥላል
›
ድምፃችን ይሰማ አንዋር መስጊድ ነገ ጭር ይላል! የድምጻችን ይሰማ ሕዝባዊ መነሳሳትና ተቃውሞ በግፍ ለእስር በተዳረጉት መሪዎቹ ቃል ኪዳን ታስሮ የስኬት ጉዞውን ቀጥሏል፡፡ ትግላችን ድንበሮችን አቋርጦ ክልሎችን ከክ...
Mar 14, 2013
ገሃድ የወጣው 10 ገጽ ያለው የወያኔን ከፍተኛ ምስጢሮች የሚያጋልጥ ዶኩመነት፣ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ይህን ምስጢር ዳዎንሎድ በማድረግ ለታሪክ ሊያኖረው ይገባል
›
tplf_top_secret_docu ment.pdf click here and watch
Mar 13, 2013
Tamagne Beyene: Ethiopian Hero
›
by MeKonnen H. Birru, PhD The thing about a hero, is even when it doesn’t look like there’s a light at the end of the tunnel, he’s g...
Mar 11, 2013
ለኢትዮጵያ እንድረስላት ይህን ሳናደርግ የቀረን እንደሆነ ግን ህሊና ቢስ ነን ፍሬ ቢስ ነን ወይም ደግሞ ከሃዲ ነን
›
በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁናቴ ህዝቡ ዕድሉን አግኝቶ ወደውጭ የወጣ እንደሆነ ወደ ዓገር ቤት ተመልሶ ቢገባ የጭንቅላት በሽተኛ ወይም እንደ እብድ አልያም እንደ ሞተ ያሬድ ኤልያስ ሰው ተቆጥሮ የህድር ጡሩንባ ተለ...
Mar 9, 2013
you want buy children from ethiopia ?
›
Every agency defines and lists fees differently, which causes confusion when comparing costs. Despite the wide-ranging variables, we have ...
ጥቃት በየተራ እስከመቼ?
›
ባለፉት 21 የወያኔ የግዛት አመታት አይነቱና መጠኑ ይለያይ እንደሆነ እንጅ ጥቃት፣ ግፍ፣ በደልና እብሪታዊ የመብት ገፈፋ ያልደረሰበት ኢትዮጵያዊና የኢትዮጵያ ክፍል የለም። ገበሬው፣ የመንግስት ሰራተኛው፣ የፋብሪካ ሰራተኛ...
ጋምቤላ አሁንም በወያኔ ወራሪ ሠራዊት እየታመሰች መሆኗ ተሰማ
›
በ1996 ዓም ከ400 በላይ አኝዋኮችን በግፍ የጨፈጨፈዉ የወያኔ ወራሪ ሠራዊትና ልዩ ኃይል ከሰሞኑ በብዛት ወደ ጋምቤላ በመዝመት ሠላማዊ ዜጎችን በተለይ የአካባቢዉን አርሶ አደሮች እየያዘ ማሰርና መግደል መጀመሩን ከአካባ...
Mar 8, 2013
እኛም እንድገመዋ… ርዕዮትን እያሰሩ … ቐሽ ገብሩን ቢዘክሩ… “ሼም” የለም በአገሩ…!?
›
አቤ ቶኪቻው ተዓምረኛው ኢቲቪ ለማርች ስምንት የሴቶች ቀን መታሰቢያ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አሳይቶናል። ፊልሙ የዛሬ አመት ተላልፎ እኛም የአቅማችንን አስተያየት ሰጥተንበት ነበር። ታድያ ዛሬም ኢቲቪዬ ፊልሙን ደግሞ አሳይቶ...
Mar 7, 2013
Watch and share. Two young Ethiopian immigrants physically abused by Arab human traffic smugglers
›
Watch and share. Two young Ethiopian immigrants physically abused by Arab human traffic smugglers
“ድህነታቸውን ህዝቡ ላይ አራግፈው ለራሳቸው ባለፎቆች ሆነዋል” ስማቸው ያልተገለጸ እናት
›
ከሉሉ ከበደ ሰሞኑን ከአገር ቤት አንዲት እናት ልጃቸውን ሊጠይቁ መተው ነበር። ልጃቸው የባለቤቴ ጓደኛ ነች።..የኔም ጓደኛ!…እኒህ አናት አንደበተ ርቱእና ተደምጠው የማይጠገቡ ጨዋታ አዋቂ ቀልደኛም ናቸው። ሑሉም ነገር የገ...
‹
›
Home
View web version