freedom more than food !!!
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Apr 14, 2013
ዘር ማጥራትን ያህል ወንጀል ፈጽሞ ይቅርታ መጠየቅ ፌዝ ካልሆነ ድራማ ነው!
›
ግርማ ሞገስ (girma.moges@yahoo.com) ቅዳሜ ሚያዚያ 6 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Saturday, April 14, 2013) ፌዴራል ስም የተሸፈኑ ህውሃት/ኢህአዴጎች እና በአቶ መለስ ራዕይ የተጠመቁ ...
የኢትዮጵያ አደገኛ የፖከቲካና ማህባዊ ጉዞ ያሳሰባቸዉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እራሰቸዉን በህቡዕ እያደራጁ መሆኑ ተነገረ
›
ዘረኛዉ የወያኔ አገዛዝ ባለፉት ሃያ አንድ አመታት የተከተላቸዉ የፖለቲካ፤የኤኮኖሚና ማህበራዊ ፖሊሲዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ያደረሰዉ ጥፋትና አሁንም አገሪቱ የምትጓዝበት አደገኛ አቅጣጫ ያሳሰባቸዉ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ...
በደል እንዴት ይረሳል!!
›
አማኑኤል ኦጋላ የህይወትን ለዛም ይሁን መዘዝ ገና በዉል ለይቶ ያላወቀ የ14 አመት ልጅ ነዉ። እህቱ ማጂን እሷም ብትሆን ወንድሟን አመት ከመንፈቅ ትብለጠዉ እንጂ ገና ለአቅመ ሔዋን ያልደረሰች ዉብ የአኝዋክ ኮረዳ...
የግንቦት ሰባት ዲሞክራቲክ መዘውር ፈጣሪ ማነው??የወያኔ ሴራ ሲጋለጥ!!!
›
በኢትዮጵያ አገራችን በተለያየ ጊዜ የተነሱ የዉጪ እና የውስጥ ጠላቶች ያሴሩትን አደጋ ለመቋቋም ባለመቻላችን በየወቅቱ ትኩሳታችን እየፈላ እርስ በርስ እየተጠላለፍን በመውደቅ ላምንም የማንበጅ እና የራሳችንም ቤት አፍራ...
the muslims brothers poem on esat fundraising in norway with tamagn beyene oslo february 10
›
Apr 13, 2013
ትዝታ ዘ አራዳ! (እንደወረደ)
›
ከአዲስ አበባ ስታድየም ድምቀቶች አንዱ (አረ ዋናው ነው መሰለኝ…!) ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲጫወቱ የሚታየው ድምቀት ነው፡፡ የዛሬ ሁለት አመት ከመሃመድ ሰልማን ጋር ፒያሳ መሃሙድ ጋር ከተገናኘን በ...
ከከማሺ ዞን የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ወደ ቀበሌያቸው ተመለሱ
›
ሚያዚያ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ከከማሺ ዞን ተፈናቅለው በፍኖሰላም ከተማ ሰፍረው የቆዩት የአማራ ተወላጆች ያሶ ወረዳ ውስጥ በሚገኝ አንድ ጫካ ውስጥ እንዲሰፍሩ ከተደረጉ በሁ...
ኢህአዴግ “ሕዝቡ ለመምረጥ ላይወጣ ይችላል” በሚል ስጋት ውስጥ ገብቷል
›
ሚያዚያ ፬ (አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ኢህአዴግ በመጪው እሁድ ብቻውን በሚወዳደርበት የአዲስአበባ እና የአካባቢ ምርጫ ላይ ለመምረጥ የተመዘገበው ሕዝብ ወጥቶ ላይመርጥ ይችላል በሚል ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ...
Apr 12, 2013
በብሄር ከፍፈሎ መግዛት የዛገ ፖሊሲ ነዉ!
›
በሀገራችን ኢትዮጵያ የዜጎች የመዘዋወር፣ ንብረትን የማፍራት፣ የመኖር፣ የመናገር፣ የመምረጥ እና የመመረጥ መብቶች የሚወሰነው በጥቂት የህወሃትና ጀሌ ባለስልጣኖች መልካም ፈቃድ እንጅ በመሰረታዊ የሰው ልጆች መብት ድንጋጌ ...
Ethiopians in Yemen describe kidnapping and torture
›
Exhausted survivors of the Gulf of Aden crossing wait for help on a beach in Yemen. Photo: J.Björgvinsson/UNHCR SANA’A, 11 April 201...
8ተኛ ዓመታችንን ሊያከብሩልን ነው እንዴ
›
yared elias nome telemark ምርጫ ማለት ጦርነት ማለት አይደለም ወይም ግርግር አይደለም ምርጫ ማለት ዜጎች በመብታቸው ተጠቅመው የሚፈልጉትን ተጠሪ የሚመርጡበት ማለት ነው መጪውን ሚያዚያ 6 እና 13 የሚደረገ...
Apr 11, 2013
(ሰበር ዜና) ሲአን የፊታችን እሁድ ከሚደረገው ምርጫ
›
(ዘ-ሐበሻ) የአዲስ አበባ የድሬዳዋ የክልል የአካባቢ ምርጫ ለማሳተፍ ተመዝግቦ በዝግጅት ላይ የሚገኘው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ የሚደርስበትን ጫና ከምርጫው ለመውጣት መገደዱን አስታወቀ። ኢሕ አዴግ ብቻውን በ...
Apr 10, 2013
ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ጥገኝነት ጠየቀ
›
(ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምጻዊ ሙሉቀን መለስ ሙዚቃ በቃኝ ካለ በኋላ የርሱን ሥራዎች በመጫወት “ዳግማዊ ሙሉቀን መለሰ” የሚል ስያሜን በአድናቂዎቹ ያገኘው ድምጻዊ ብዙአየሁ ደምሴ በካናዳ ጥገኝነት መጠየቁን የዘ-ሐበሻ ታማኝ...
Apr 8, 2013
በቤንች ማጂ አማርኛ ተናጋሪዎችን ማፈናቀል ዳግም ተጀመረ
›
በደቡብ ክልል ቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሜኒት ወልድያ ወረዳ በተለይም ዘንባብና አርፋጅ ቀበሌ ነዋሪዎች በካከል ከ350 በላይ የአማርኛ ተናጋሪ ዜጎች ተፈናቅለው በወረዳው አካባቢ በሚገኝ ጫካ ውስጥ ተጠልለው እንደሚገኙ አ...
Apr 7, 2013
The TPLF Variant on Apartheid
›
From the outset TPLF defines itself as a liberator for one specifically racially defined group. And still after two decades on power,...
‹
›
Home
View web version