freedom more than food !!!
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Jul 24, 2013
አ.አ በግድግዳ ጽሁፎች (ግራፊቲ) ተሸፍና አደረች
›
ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው እሁድ ምሽት ለሰኞ አጥቢያ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ቦታዎች የሙስሊሙን ህብረተሰብ ጥያቄዎች በሚያንጸባርቁ ጥቅሶች ተጽፎባቸው አደሩ፡፡ በከተማዋ የተለያዩ መንገዶች፣ የመንገ...
Jul 23, 2013
የመለስ ፋውንዴሽን ቦርድ ሰበሳቢ የሆኑት ሴትዮ ምን አሉ (yared elias)
›
እውነት እኮ ነው ሴትየዋ ወ/ሮ አዜ ብ ምን ነካቸው መለስን በህብረተሰቡ ውስጥ ይበልጥ ለማስተዋወቅ በመጽሃፍ፣ በዶክመንተሪ እና መሰል መንገዶች እንደሚሰራ ተናገሩ። እንዴ ቆይ ቆይ ሌላ መለስ ዜናዊ አምጥተው ሊ...
Ethiopian man hangs himself in Sanaa, Yemen 18 years and older
›
Jul 21, 2013
ቅዳሜ ‹‹ፋክት›› በተሰኘ መፅሄት ይዋጃል “ተመስገን ደሳለኝ”
›
ተመስገን ደሳለኝ ‹‹ሲመቸኝ ዝም ብል፣ ዝም ያልኩ መስሎታል፣ ሲታሰብ ነው እንጂ ዝም ማለት የታል፡፡›› እነሆም ይህ የዮፍታሔ ንጉሴ ስንኝ ‹‹የት ጠፋህ?›› ብለው ለተጨነቁልኝ ወዳጅ ዘመድ መላሽ ይሆን ዘንድ ወደ...
Jul 19, 2013
ከፍተኛ የሙስና ወንጀል ሲጋለጥ
›
ከኢየሩሳሌም አርአያ
Ethiopian Australian 15 Years old Obsa shot and killed 13-year-old Fenet Dinku by accident
›
Mother fears for teenage son held in a distant prison Caroline Zielinski, TheAge.com.au When 15-year-old Obsa Paulos Gudina tr...
Jul 18, 2013
የሚወለዱበት፣ የሚሞቱለትና የሚሞቱበት መሬት (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)
›
ኢትዮጵያን ለ3 ቀናት የጎበኘው የአውሮፓ ፓርላማ የሰብዓዊ መብት ልዑካን ቡድን ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች የተያዙበትን እስርቤት እንዳይጎበኝ ተከለለ ።
›
ፀረ ሽብር የተባለውን ደንብ ነቅፈናል። አንቀጹ የሚያሻማ፣ ግልጽ ባልሆኑ አንቀጾች የተቀመጠ ነው። ሰዎች በዚህ ሳቢያ ራሥረዋል። ስለሆነም የህግ አውጪው ፣ ተርጓሚውና አስፈጻሚው ዘርፍ ፤ ነጻነት በተሃድሶ ለውጥ ሊቀየ...
Jul 17, 2013
ኢህአዴግ በ600 ሚሊዮን ዶላር አጣብቂኝ ውስጥ ገባ!! ብያኔው ከጸና ኪሣራው በቢሊዮን ዶላር ሊደርስም ይችላል!
›
ኢህአዴግ ከዓለም ባንክ ያገኘውን 600 ሚሊዮን ዶላርና በተመሳሳይ ፕሮጀክት ወደፊት ሊያገኝ የሚችለውን ከፍተኛ ገንዘብ በተመለከተ አደጋ ውስጥ መውደቁ ተሰማ። ኢንስፔክሽን ፓናል (Inspection Panel ...
የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ትግል ጃዋር ሙሃመድ እና ዘረኝነት
›
Sirage De Tango የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ትግል ጃዋር ሙሃመድ እና ዘረኝነት ሁለት ዓመት እየያ'ዘ ባለው የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ትግል የዲያስፖራው ድርሻ ቀላል የሚባል' አይ...
- የኮሌጁን መዘጋት የተቃወሙ አባቶች እንደዚህ ቀደሙ ትደበደባላችሁ የሚል ማስፈራሪያ ደረሳቸው - አሁንም ቤተክህነቱ በድህንነቶች እንደተከበበ ነው
›
ተማሪዎቹ ከኮሌጁ ውጭ ሆነው የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች በተቃውሞ ላይ (ዘ-ሐበሻ) ቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ለቀው እንዲወጡና ኮሌጁ ትምህርት ተቋርጦ እንዲዘጋ ፓትሪያርኩ አቡነ ማቲያስ ማዘዛ...
ፖሊስ ማሰሩን የአንድነት አባላትም ወረቀት መበተኑን ገፍተውበታል (ዛሬ የታሰሩት 4 ደረሱ)
›
(ሰበር ዜና ከፍኖተ ነፃነት) ዛሬ ሐምሌ 9, 2005 ዓ.ም የታሰሩት አባላት 4 ደርሰዋል፡፡ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የታሰሩ 3 የአንድነት አባላትን ለማስፈታት ወደ ስፍራው የሄደውን የአዲስ አበባ ዞን ስራ አስፈፃሚ የሆ...
Jul 16, 2013
በዋልድባ ገዳም የሚገኝው የሥኳር ፕሮጀክት ነዳጅ ማራገፊያ የመሬት መንሸራተት አጋጠመው ::
›
(አንድ አድርገን ሐምሌ 8 2005 ዓ.ም)፡- መንግሥት በአምስት አመቱ የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ዘመኑ ውስጥ በ32 ቢሊየን የኢትዮጵያ ብር በላይ አስር የሥኳር ፋብሪካዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ውስ...
Jul 15, 2013
ሆድ ያባውን ሰላማዊ ሰለፍ ያወጣዋል (Abe Tokichaw)
›
ሆድ ያባውን ሰላማዊ ሰለፍ ያወጣዋል ባለፈው ጊዜ አዲስ አበባ በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት ሰላማዊ ሰልፍ ተደርጎ ነበር፡፡ በሰልፉ ላይም ለገዢው ግንባር ኢህአዴግ ተነግሮታል፡፡ የምጠራጠረው መስማቱን ነው፡፡ ባለፈው ጊዜ ...
በዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ የኢቲቪ የሀሰት ዘገባ ሲጋለጥ
›
ከብስራት ወ/ገብርኤል ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን 2005ዓ.ም. ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከአራዳ የአንድነት ፓርቲ ጽህፈት የጀመረው የአንድነት ፓርቲ የጠራው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ በፒያሳ አድርጎ መዳረሻውን በሆጤ ስታዲየም...
ቻይናዊያን ኢትዮጵያን ሊያለሟት ወይንስ ቅኝ ሊገዟት…?
›
ቻይናውያን ለስራ የተንቀሳቀሱባቸውና ጊዜያዊ የመጠለያ ካምፕ ገንብተው የሰፈሩባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች ሁሉ ሰላምና መረጋጋት የላቸውም፡፡ በተለይም የችግሩ ዋነኛ ገፈት ቀማሽ ደግሞ ድሃው ገበሬ ነው፡፡ ከራሳቸው ከዜ...
Jul 14, 2013
US Department of State Report 2012 on Human Rights in Ethiopia
›
Ethiopia: United States Department of State Report on Human Rights Practices for 2012 US State Department report on Ethiopia’s human righ...
‹
›
Home
View web version