freedom more than food !!!
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Aug 16, 2013
ሙስሊም ወገኖቻችን፤ ቁስላችሁን አስራችሁ ከወያኔ ጋር በምናደርገው ፍልሚያ ተቀላቀሉን!!!!
›
ሙስሊም ወገኖቻችን፤ ቁስላችሁን አስራችሁ ከወያኔ ጋር በምናደርገው ፍልሚያ ተቀላቀሉን!!!! ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ መግለጫ ነሐሴ 3 2005 ዓ.ም. በእስልምና እምነት እጅግ በደማቅ...
Aug 12, 2013
መንግስት አላዋጣ ሲለው ጥሎት የነበረውን ካርታ ዳግም መዘዘው
›
መንግስት አላዋጣ ሲለው ጥሎት የነበረውን ካርታ ዳግም መዘዘው እውን ይህ ካርታ ይሳካለት ይሆን? የኢትዬጲያ ሙስሊሞች መብታችን ይከበር በማለት አሃዱ ብለው ከተነሳንበት ጊዜ አንስቶ በመንግስት አካላቶች...
Aug 8, 2013
ፌደራል ፖሊስ በረመዳን ጾም ፍቺ በሙስሊሞች ላይ ድብደባ ፈጸመ
›
ከመሐመድ ፖሊስ የኛ አይደለም ሊሆንም አይገባውም፡፡ “ፖሊስ” ለዚህ ጽሁፍ ሲባል “ኢህአዴግ” የተባለ የማፊያዎች ስብስብን ለመጠበቅ ህዝብን በአደባባይ ሊያሸብር ህጋዊ ፈቃድ የተሰጠው የደደቦች ስብስብ ነው፡፡ ፖሊስ ደደብ...
ሰበር ዜና ! የፌደራል ፕሊስ እርምጃ እየወሰደ ነው !!
›
ድምፃችን ይሰማ እስከ አሁን ባለው መረጃ በአዲስ አበባ፣ በወልቂጤ፣ በደሴ፣ በአዳማ፣…የመንግስት ታጣቂዎች የዒድ ክብረ በዓልን ለመፈጸም የወጡ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ከፍተኛ ኃይል የተቀላቀለበት ድብደባ ፈጽመዋል፡፡ ...
Aug 6, 2013
የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ እና የመቀሌያችን መታፈን ከነመፍትሄው! (ግርማ ሞገስ)
›
የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት ዘመቻ ወደፊት በመገስገስ ላይ ይገኛል። አንድነቶች የኢትዮጵያን ጸረ-ሽብር ህግ ለማሰረዝ የዜጎች ፊርማ በማሰባሰብ ዘመቻ ላይ ናቸው። የቀድሞውን የግብጽ ፕሬዘዳንት ሞርሲን ከስልጣን የማውረ...
ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወያኔን እናስወግድ!! ከግንቦት 7 ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ
›
ሐምሌ 28 2005 ዓ.ም ወያኔ ወገኖቻችንን እየገደለ፤ አገራችንን እና ሕዝቧን በሽብር እያመሰ ነው። ከአርብ ሐምሌ 26 ቀን 2005 ዓም ጀምሮ በአገራችን የተለያዩ ክፍሎች የወያኔ ሠራዊት ባልታጠቁና ባልተዘጋጁ ሰላማዊ ...
በኮፈሌ የሟቾችና ቁስለኞች ቁጥር ግልጽ አልሆነም በዋቤ መስጊድ ማን ቦንብ አፈነዳ? ለምን?
›
ባለፈው ዓርብ በመላው አገሪቱ አንድ ወጥ የ”ድምጻችን ይሰማ” የተቃውሞ ድምጽ ለማሰማት የወጣውን መርሃ ግብር ተከትሎ የፌደራል ፖሊስ እስከ ግድያ ሊደርስ የሚችል ርምጃ ለመውሰድ እንደሚገደድ የሚያመላክት ...
Aug 5, 2013
በግብረሰዶም ተጠርጣሪዎች ላይ የሳይኮሎጂና የሳይካትሪ ባለሙያ የምስክርነት ቃል ሰጡ
›
ሁለት የ10 እና የ11 ዓመት ዕድሜ ያላቸው የአራተኛና የአምስተኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የግብረሰዶም ጥቃት ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው በእስር ላይ በሚገኙት የካራክተር ሆልማርክ አካዳሚ ስድስት መምህራን ክስ ...
Aug 4, 2013
ETHIOPIAN REGIME KILLS 25 PEACEFUL PROTESTERS AND ARREST 1,500 CIVILIANS
›
August 3, 2013 - Ethiopian government forces open fire on unarmed demonstrators throughout the country, killing 25 and injuring dozens mor...
Aug 3, 2013
የመቶ አመት ኢትዮጵያዊ እናት በስደት ለሚኖረው ልጃቸው ስለ ወያኔ አረመኔነት የይድረስ መልዕክት
›
የመቶ አመት ኢትዮጵያዊ እናት በስደት ለሚኖረው ልጃቸው ስለ ወያኔ አረመኔነት የይድረስ መልዕክት ። እኝህ እናታችን ባሁኑ ስዐት 100 አመት የሆናቸው ሲሆን ይህን መልክት ከተወሰኑ አመታት በፊት በስደት ለሚኖረው ልጃቸው...
Aug 2, 2013
የቃሉቲ እንግሌት (ከግርማ ሠይፉ ማሩ)
›
ጎበዝ እንግዱህ እዚህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጉዴ ሳይሰማ አይታዯርም አይዯሌ፡፡ ዛሬ ከአቤሌ አሇማየሁ ጋር አንደዓሇም አራጌን እና ርዕዮት ዓሇሙን እንጠይቅ ተባብሇን ወዯ ቃሉት ወረዴን፡፡ ሇዛሬው የነበረን ዕቅዴ ሁሇቱን ብቻ...
DW ዘጋቢ አቶ የሃንስ ገ/ማርያም ከአዲስ አበባ ህዝበ ሙስሊሙ ወገናችን በፖሊስ ላይ ድንጋይ መወርወሩን መሰከረ !
›
DW ዘጋቢ አቶ የሃንስ ገ/ማርያም ከአዲስ አበባ ህዝበ ሙስሊሙ ወገናችን በፖሊስ ላይ ድንጋይ መወርወሩን መሰከረ ! ዛሬ የረመዳን ወር የጁመአ ጸሎት የመጭረሻ እለት ሊሆን እንደሚችል በሚነግርለት ቀን በመላው ሃገራችን ሊደ...
ሰበር ዜና
›
ሰበር ዜና በወላይታ ሶዶ በ26/11/2005 ዓ.ም የአንድነት ፓርቲን በራሪ ወረቀት ስትበትን የነበረችው ወ/ሮ ሀዲያ በሀመድ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውላ የአሸባሪነት ክስ ሊከፈትባት የሀሰት ምስክሮች እየተፈለጉባት መሆኑን የመ...
Aug 1, 2013
የወያኔ “የድህነት ቅነሳ ፓሊሲ” ለድሀው – “ላም አለኝ በሰማይ …”
›
ከወያኔ አሰልቺ ዲስኩሮች አንዱ “ልማት” በተለይም “ድህነት ቅነሳ” ነው። ወያኔ ስለ ፈጣን ልማትና ስለ ድህነት ቅነሳ ሲነገረን እነሆ ሁለት አስርታት አለፉ!!! እርግጥ ነው ወያኔ የራሱን አባላት ድህነት ቀንሷል። የሌ...
Jul 31, 2013
ESAT Daliy News Amsterdam July 30 2013 Ethiopia
›
የሳውዲዋ ልዕልት የመብት ገፈፋ ክስና የኢትዮጵያዊቷ ጉብል አበሳ . . . ነቢዩ ሲራክ (የማለዳ ወግ. . . )
›
የሳውዲ ንጉሳውያን ቤተሰብ አባል የሆኑት የ42 አመት እመቤት በምድረ አሜሪካ በቤት ሰራተኛቸው መብት ገፈፋ ተከሰው ለፍርድ ቀርበዋል። ልዕልቷ ኬንያዊዋን የቤት ሰራተኛቸውን በአነስተኛ ክፍያ ከ16 ላላነሱ ሰአታት በ...
Jul 30, 2013
አስከፊው ስርዓት ከውስጥም ከውጭም ተወጥሯል።
›
አበራ ሽፈራዉ /ከጀርመን/ የኢትዬጵያን ሕዝብ ሰብአዊና ቁሳዊ መብቶች በነፆነት ትግል ሰበብ ሕወሐት ለአለፉት 39 ዓመታት ሲረግጥ ቆይቷል።በመግቢያዬ ላይ ሀሳቤን በዚህ መልክ እንዳጠቃልል ያደረገኝ ደግሞ ባለፉት 39 ዓመ...
“ጴጥሮስ ያቺን” ቃል!
›
“ ፋሺስቶች ያገራችንን አርበኞች ሽፍታ ቢሏቸው እውነት እንዳይመስላችሁ፡፡ ሸፍታ ማለት ያለ አገሩ መጥቶ የሰውን አገር የሚወር ይህ በመካከላችሁ መጥቶ የቆመ አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝ...
Jul 29, 2013
የዘመኑ መንፈስ (በእውቀቱ ስዩም)
›
በእውቀቱ ስዩም ባገራችን ባሁኑ ጊዜ ብዙ ተከታይ ያለው ሃይማኖት ብሄርተኝነት ይባላል፡፡የብሄርተኝነት ምእመን ከሆንክ የነፍስ አባት ይኖርሀል፣በጭፍን የምትቀበለው ቀኖና ይኖርሀል፣ነገ የምትገባባት የተስፋ ምድር ይኖርሀ...
‹
›
Home
View web version