freedom more than food !!!
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Oct 21, 2013
“ለዋልያዉ ልጫወት”…በቻምፕዮንስ ሊግ የተጫወተዉ ዋሊድ አታ የስዊድኑ ሂልስነቦርግ ተከላካይ
›
ይህ ከዋሊድ አታ የስዊድኑ ሂልስነቦርግ ተከላካይ ለTeam Ethiopia የfacebook pageየተላከ ደብዳቤ ነዉ፤ተጫዋቹ በዩሮፓ ሊግ እና ቻምፕዮንስ ሊግ ተጫዉትዋል፤ለዋልያዉም ለመጫወት ፍላጎቱን የገለፀዉ ከናይጄሪያ ጨዋ...
Oct 20, 2013
በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ውጥረት አይሏል::
›
ምንሊክ ሳልሳዊ ሌ/ጄ ሳሞራ የኑስ በሜ/ጄ ዮሃንስ ገብረመስቀል ለመተካት የሚደረገው ሩጫ ተቃውሞ ገጥሞታል:: ከፍተኛ ጄኔራሎች ምስጢራዊ ስብሰባዎችን አብዝተዋል::የምስጢራዊ ስብሰባ ቃለ ጉባዬ የምትይዝ የ...
Oct 19, 2013
ዜጎችን እያቀጨጨ የሚፈረጥም መንግስት… ብዙ አይራመድም ስንት እድሜ ይኖረዋል?
›
የውጭ ንግድ ፈቅ አላለም፤ ባለበት ደንዝዞ ቆሟል - የንግድ ሚኒስቴር መረጃ። የግል ኢንቨስትመንት ተዳክሟል፤ ድርሻው በግማሽ ቀንሷል - የIMF መረጃ። የአገሪቱ የባንክ ብድር፣ 90% ወደ መንግስት ይሄዳል -...
Oct 17, 2013
የህወሓትን ፀረ ኢትዮጵያ አካሄድና ዓላማ በመቃወም የሕይወት መስዋእትነት የከፈሉ አመራር ነበሩ ወይ?
›
ከነበሩስ እነማን ናቸው? ከዚህ ቀጥለን የምንመለከተው ትኩረት ያልተሰጠውን ተሸፍኖ የነበረውን እና የህወሓት መሪዎች፣ በሕይወት ያሉትም የሞቱትም፣ ከወያኔ የተባረሩ አመራርም ጉዳዩ ወደ ውጭ እንዳይወጣ ተዳፍኖ እንዲ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በመንግስት ላይ ተቃውሞ አሰማች
›
ጥቅምት ፮ ( ስድስት ) ቀን ፳፻፮ ዓ / ም ኢሳት ዜና :- በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው መንበረ ፓትሪያርክ ስብሰባ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ባለው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በቤተክርስቲያኑዋ ታሪክ ተሰምቶ...
3 comments:
Oct 16, 2013
“የሃሰት መንገድ ሁሌም መጥፊያ እንጂ መዳኛ ሆኖ አያውቅም!!” ከለንደን ደብረ ጽዮን ቅ/ማርያም ቤ/ክ የተሰጠ መግለጫ
›
ባለፈው ቅዳሜና እሑድ (በ12/10/2013 እና በ13/10/2013) ርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያንን እና አካባቢውን ያናወጠ የአባ ግርማና ተከታዮቻቸው የሃሰትና የእብሪት ሥራ ውጤት...
Oct 14, 2013
ስንቱን አጣን! (ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም)
›
እንደኢትዮጵያ ባለ ኋላቀር አገር አገር ውስጥ መሠልጠን ብዙ ችግር አለበት፤ እኔ ራሴ በኮምፒዩተር መጻፍ ከጀመርሁ ሠላሳ ዓመት ሊሆነኝ ነው፤ ታዲያ መብራት ጠፋና የምሠራው ባጣ የቆዩ ወረቀቶችን ሳገላብጥ አንድ ...
Bomb blast in Ethiopian Addis ababa kills two
›
ADDIS ABABA (Reuters) – A bomb blast in the Ethiopian capital Addis Ababa killed two people on Sunday, state radio said. There was no immed...
የአዲስ አበባና የፌዴራሉ ህገ ወጥ መጅሊሶች የኢደል አድሃ (አረፋ) በአል ዝግጅትን ሙሉ ለሙሉ ለመንግስት አስረከቡ
›
ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፦ የኢድ በአል አከባበርን አስመልክቶ ዛሬ በአዲስ አበባ ደረጃ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተደረገው ስብሰባ መንግስት ሙሉ ሃላፊነቱን እንደተረከበ ተገለፀ ፡፡ ከነገ ወዲያ ማክሰኞ ጥቅምት 5 \2...
ይሄ እየታየ እንዴት ያ መንገድ ይታሰባል?
›
ይሄ እየታየ እንዴት ያ መንገድ ይታሰባል? ለኔ የአመቱ ምርጥ እዉነተኛ አስተማሪ ፊልም ነዉ!!!! እስከመቼ ድረስ ስደት? ባገራችን መኖር ካልቻልን ለምንስ ነው የማንታገለው? ለኔ እዚህ ፊልም ውስጥ ያሉት በሙሉ በጣም የ...
ስብሃት ነጋን አጅበው አክቲቪስት መስፍን ላይ ድብደባ የፈጸሙት ግለሰቦች ማንነት ታወቀ
›
(ዘ-ሐበሻ) በትናንትናው ዕለት ዘ-ሐበሻ በሰበር ዜና ባቀረበቸው ቪድዮ ላይ አክቲቪስት መስፍንን በቡጢ የተማቱትና የቆሙ መኪናዎችን ገጭተው ያመለጡት ግለሰቦች ማንነትን ጋዜጠኛ ኢየሩሳሌም አረአያ ማወቁን ለዘ-ሐበሻ በላከ...
Oct 13, 2013
በ1ኪሎ ቁርጥ ሥጋ እና በ12 ድራፍት ብርጭቆ – እውነትና ከሕደት………(ከ ይድነቃቸው ከበደ)
›
(የሰማያዊ ፓርቲ የህግ ጉዳይ ሀላፊ) ኪነ-ጥበብ ምኞታችን፣ደስታችን፣አዘናችንን እና ክፋታችን የምናይበት እና የምናዳምጥበት የህይወታችን ነፀብራቅ ነው፡፡ ኪነ-ጥበብ ህይወትን ቀለል አድርጎ ከማዝናናት ባለፈ በገለሰብ ...
እስክንድር ነጋ በአራት ጎብኚዎች ብቻ እንዲጎበኝ ተደረገ
›
ታዋቂው የፖለቲካ ተንታኝና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በሚገኝበት የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር በተላለፈ ትዕዛዝ መሰረት የጎብኚዎቹ ቅጥር መወሰኑን የማረሚያ ቤቱ ምንጮች ለፍኖተ ነጻነት ገለጹ፡፡ የመስከረም 19/2006 ሰላ...
የመንግሥት አመራር በኢትዮጵያ ውስጥ የለም::ሃገሪቱ ካለፈው የባሰ አደጋ ተጋርጦባታል:: MUST READ !!!
›
"አገሪቱ በልማት ጎዳና ላይ እየነጎደች ...." ጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ በትእዛዝ የካዱት "የመንግሥት አመራር በኢትዮጵያ ውስጥ የለም::ሃገሪቱ ካለፈው የባሰ አደጋ ተጋርጦባታል::" ሪ...
Oct 12, 2013
Africa vs ICC: Quotes on court before Kenya trial
›
By JASON STRAZIUSO and TOM ODULA The Associated Press FILE – In this Thursday, Jan. 3, 2008 file photo, a young girl cries as she is c...
MIGRANT BOAT SINKS 10 DEAD, EXCEPT 200IN
›
A ship carrying about 250 people capsized Friday off the coast of Sicily, according to the Maltese military and the Italian news agency AN...
አያ ጅቦ ሳታመካኝ ብላኝ !!!
›
ኃይለማሪያም ደሳለኝ በአንድ ወቅት ዉሸትን የማያዉቅ ጠንካራ ክርሰቲያን ነዉ ተብሎ ሲነገርለት ሰምተን ነበር፤ ታድያ ይህ ሰዉ መለስን ሲተካ ብዙዎች በጥርስ የለሽ አንበሳነቱ ቢስማሙም ዉሸት እንደ ንጉስ በነገሰባት ኢትዮጵያ ...
‹
›
Home
View web version