freedom more than food !!!
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Nov 21, 2013
በ1997ቱ የኢትዮጵያ ምርጫ ታዛቢ የነበሩት አና ጐሜዝ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው
›
በ1997 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በተካሄደው አገር አቀፍ ምርጫና ምርጫውን ተከትሎ ተከስቶ በነበረው የፖለቲካ ውዝግብ አካል የነበሩት የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ አና ጐሜዝ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ...
Nov 19, 2013
በመጪው ህዳር 15 ለሚካሄደው ታላቁ ሩጫ ሁሉም ኢትዮዽያ ጥቁር ጨርቅ በማሰር ብሶቱን ባደባባይ የሚያሰማበትን ቀን 2013 Great Ethiopian Run
›
ሳዑዲ አረቢያ መንግስት በወገኖቻችን ላይ ያደረሰውን እልቂት ወያኔ በየቀኑ ምን እየተሰራ እንደሆነ ለማያውቀው ለኢትዮዽያ ህዝብ ደብቆ እግር ኯስ ተጫዋቾቻችን እንኯን ጥቁር ሻሽ አድርገው መግባትና በሳውዲ የሚደርገውን ሰቆ...
Nov 14, 2013
ትግሉ መሯል፤ እኛም ዝግጁዎች ነን
›
በንቅናቄዓችን ፀሐፊ እና በግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል አመራር አባላት ላይ የተቃጣው ረዥም ጊዜ የወሰደ የግድያ ሴራ መክሸፉ አስደስቶናል። ይህ ሴራ የወያኔ የስለላና የግድያ ኃላፊዎች በሆኑት ጌታቸው አሰፋ እና ጸጋየ በርሄ የ...
Nov 12, 2013
በሳውዲ አረቢያ በወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ላለው ጥቃት ተጠያቂው ወያኔ ብቻ ነው
›
ወያኔ በትረ ሥልጣን ከተቆጣጠረበት 1983 ዓም ጀምሮ በአገራችንና በወገኖቻችን ላይ ከፈጸማቸው በርካታ ወንጀሎች አንዱ በህጋዊ መንገድ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቻችንን ለባርነት ወደ አረብ አገራት በመላክ የአገራችንን መልካም ዝ...
Nov 10, 2013
ኢትዮጵያውያን ሳዑዲ አረቢያ ኢምባሲ በመደወል በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰው ስቃይ እንዲቆም እንዲያሳስቡ አቀረበች
›
በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ያለው ስቃይ እየበረታ ሄዷል። ዘ-ሐበሻ ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለችው ሲሆን በሳዑዲ የሚገኙ ወገኖቻችን በፌስቡክ መልዕክትና በስልክ እያደረሱን ካለው መልዕክት እንደተረዳ...
›
ኢሠፓ መራሹ መንግሥት በኢሕአዴግ ከተተካ ጥቂት ወራት ቢያልፈውም፣ የተራዘመው የእርስ በርስ ጦርነት ያልደረሰባቸው በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ አንዳንድ ከተሞችን ገና በቅጡ አልተቆጣጠራቸውም፤ በአናቱም በኢሠፓ መንግሥት ሽንፈ...
Nov 9, 2013
ይህ የሁሉም ኢትዮዽያዊ አላፊነት እንደመሆኑ መጠን የተሳካ ሰላማዊ ሰልፍ በሁሉም ዓለም በአንድ ቀን እንዲደረግ በዚሁ ነገር ላይ ግዴታ አለብን የምንል በሙሉ ቀኑን በአንድ ላይ ለመወሰን ሼር እና ኮሜንት በማድረግ የተሳካ ሰላማዊ ሰልፍ እናደርጋለን ።
›
1 comment:
Nov 3, 2013
“ይህን ጉዳይ አይቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ፤ ልጆቼም እኔም ፍትህ እንሻለን”
›
“ልጆቼም እኔም ፍትህ እንሻለን” (የሟች ኢ/ር ጀሚል ባለቤት፤ ወ/ሮ ፋጡ የሱፍ) “ለመጀመሪያ ጊዜ የባሌን መታመም በስልክ ነው የሰማሁት፡፡ ሌላ ጊዜ ወገቡን ያመው ስለነበር ያው ህመሙ ነ...
በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ የተጠራው ስብሰባ በኢትዮጵያውያኑ ተቃውሞ አጋጠመው
›
በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ ተጠርቶ የነበረው ስብሰባ “በአባይ ስም ማጭበርበር ይቁም፤ ከአባይ በፊት የሰብአዊ መብት መከበር ይቅደም” በሚሉ ፍትህ ጠያቂ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው። የታሰሩት ጋዜጠኞች...
Oct 29, 2013
12 women detained across Kingdom for driving
›
Police detained 12 women in various parts of the Kingdom for violating traffic regulations and instructions that pr...
Oct 27, 2013
መታየት ያለበት ነገር ወይ የኢትዮዽያ መጨረሻ እንዲህ ይሁን"ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ግብረ ሶዶማዊነት በኢትዮጵያ የ666 አሰራር" በደረጀ ነጋሸ ዘወይንዬ
›
"ግብረ ሶዶማዊነት በኢትዮጵያ" በሚል፦ መምህር ደረጄ ዘወይንዬ፤ በግብረ ሶዶማዊያኖች፥ ላይ ባደረገው ጥናታዊ ዳሰሳ፣ ከድምጸ ተዋህዶ የሬድዮ ፕሮግራም አዘጋጆች ጋር ባደረገው የቃለ መጠይቅ ቆይታ፥ እንዴት ወ...
Oct 25, 2013
ወያኔ ወደ ሙኒክ መጥቷልና ወገን ተዘጋጅ!!!!!!!!!October 24, 2013
›
የወያኔን የዘረፋ ጉዞ ተባብረን እንግታ!! የወያኔ ቁንጮ የነበረው መለስ ዜናዊ ከሚስቱ ጋር በመሆን ከዘረፉት በላይ ለመዝረፍ በነደፉት የአባይ ግድብ እቅድ ሳቢያ በውጭ ሃገር ካለው ወገናችን ጉልበት በዝባዥ የሆነውን ...
‹
›
Home
View web version