freedom more than food !!!
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Dec 21, 2012
ሰበር ዜና: የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል ተመሰረተ
የግንቦት
7
ሕዝባዊ
ኃይል
ተመሰረተ
ህዝባዊ
ሀይሉ
በወጣቶችና
ምሁራን
የተመሰረተ
ነው
ተብሎአል
ወያኔን
በኃይል
የማስወገድ፤
ሁሉንም ሀይሎች ያሳተፈ ሰላማዊና
ዲሞክራሲ
የሥልጣን
ሽግግር
በሃገሪቱ
እንዲኖር
እንደሚታገል አስታውቋል
ህዝባዊ ሀይሉ በዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከሚመራው የግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ጋር ያለው ግንኙነት በግልጽ የታወቀ ነገር የለም:
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment