freedom more than food !!!
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Dec 29, 2012
በአዲስአበባ አቶ መለስን የሚያወድሱ ፖስተሮች እየተነሱ ነው
›
ኢሳት ዜና:- “ራዕይህን እናሳካለን”፣“አባይን የደፈረ መሪ”፣“ቃልህን እንጠብቃለን” እና የመሳሰሉ የውዳሴ ቃላት ጋር የአቶ መለስን ምስል የያዙና በውድ ዋጋ የተሰሩ ፖስተሮች አዲስአበባ ከተማን ጨምሮ ክልሎችን ከማጥለቅ...
በቡሬ ግንባር የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰራዊት እርስ በርሱ ተዋጋ
›
ኢሳት ዜና:-የኢሳት የመከላከያ ምንጮች እንደገለጡት በቡሬ ግንባር በሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መካከል ማንዳ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ማክሰኞ ሌሊት የተጀመረው የእርስ በርስ ጦርነት እስከ እኩለቀን ዘልቆ እንደ...
መንግሰት የኢንተርኔት ድረገጾችን እና ብሎጎችን እንደሚያፍን በይፋ አመነ
›
ኢሳት ዜና:-አንዳንድ የኢንተርኔት ድረገጾች እና ብሎጎች በኢትዮጽያ እንደሚታገዱ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ በይፋ አረጋገጡ፡፡ ብ/ጄኔራሉ ሰሞኑን ለንባብ ከበቃ...
Dec 28, 2012
ነጻነትና ፍትህ ከምግብ በላይ: በቡሬ ግንባር ሰራዊቱ እርስ በእርስ ተዋጋ ፤ ቁጥራቸው የበዛ የሰራዊት አባላት ...
›
ነጻነትና ፍትህ ከምግብ በላይ: በቡሬ ግንባር ሰራዊቱ እርስ በእርስ ተዋጋ ፤ ቁጥራቸው የበዛ የሰራዊት አባላት ...
በቡሬ ግንባር ሰራዊቱ እርስ በእርስ ተዋጋ ፤ ቁጥራቸው የበዛ የሰራዊት አባላት ተገድለዋል የቆሰሉም ብዙ ናቸው ፤ ውጥረቱም አሁንም እንደቀጠለ ነው:: በምሽቱ የዜና ዘገባ ዝርዝር ይኖረናል::
›
ESAT DC Daily News 27 December 2012 Ethiopia
›
የቤተሰብ ምሽት በቶሮንቶ በደማቅ ሁኔት ተከበረ
›
ኢሳት ዜና:-በቶሮንቶ ከተማና በአካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢሳት የቤተሰብ ምሽትን ቅዳሜ ዲሴምበር 22 ቀን 2012 ዓ ም የዕለቱ ይክብር እንግዳ ታማኝ በየነ ከባለቤቱና ከቤተሰቡ ጋር እንዲሁም ከኦተዋ፣ ከተለያዩ ...
ርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ተጽዕኖ የጸዳች፤ በUK ለሚገኘው ስደተኛ የእምነቱ ማዕከልና ኢትዮጵያው ጭምር ናት!! አደጋ ላይ ነች፤ አድኑኝ ትላለች
›
የዘመናት ታሪክ ባለቤትና ከትውልድ ወደ ትውልድ በመተላለፍ፤ ወደፊትም ለዘለዓለም የምትኖር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ የክርስቶስ ማደሪያ የምትባለው ዛሬ ኖሮ ነገ ለማይኖረው አምባ...
ይቅርታ የደወሉላቸውን ደንበኛ አሁን ማግኘት አይችሉም” ቴሌኮም ቀመስ ልቦለድ!
›
ይቅርታ የደወሉላቸውን ደንበኛ አሁን ማግኘት አይችሉም” ቴሌኮም ቀመስ ልቦለድ! digg 565 Email Share SHAREBAR ናፍቃው ናፍቃው አሁንም ናፍቃው ደወለችለት። ነግሯታል። በእርሱ...
Dec 27, 2012
ለእርቅ ጉባኤ አሜሪክ ቆይተው ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱት አባቶች በሽምግልና ኮሚቴ ላይ ጠንከር ያለ መግለጫ አወጡ
›
ኢሳት ዜና:-በአዲስ አበባና በውጭ ሀገር የሚገኙ አባታቶችን በሶስት ዙር ሲያደራድር የቆየውና ለአረተኛ ዙር ቀጠሮ ይዞ የተነሳው የሽምግልና ቡድን ባለፈው አርብ ያወጣው መግለጫ እንዳስቆጣቸው የገለጹት አባቶች ይቅርታ ካል...
ያለው አማራጭ ሕገ-መንግስቱን ማሻሻል ብቻ ነው ሲሉ አንጋፋው የሕውሀት ታጋይ አቶ ስብሐት ነጋ ገለጹ
›
ኢሳት ዜና:-አቶ ስብሐት ነጋ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ከተማ ለንባብ ለበቃው ሰንደቅ ጋዜጣ በሰጡት ቃለ ምልልስ የመለስ ራዕይ የሚባለው ነገር ትክክል እንደማይመስላቸውና ያለው የጋራ ራዕይ መሆኑን ገልጠዋል:: ሦስት...
በደቡብ ክልል የዳውሮ ወረዳ ዞን ም/ቤት አባላት ዛሬ ከጠሩት ስብሰባ 1500 ሰራተኞች ስብሰባውን ረግጠው መውጣታቸው ተገለጠ
›
ኢሳት ዜና:- የኢሳት ምንጮች ከዞኑ እንዳመለከቱት የክቢኒ አባላቱ የምረጡን ስብሰባ አድርገው በነበረ ጊዜ ህዝቡ የኔሰው ገብሬ የተሰዋበትን የሎሜ ከተማ ዋና ከተማ ዋካ ትሁን ጥያቄ ሳይመለስ ስለምርጫ አናወራም ብለው ...
ESAT New Frequency advert
›
በኩዌት፣ በሳዑዲ ዓረቢያና ጅዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የሰው ኃይልን በርካሽ ዋጋ ሊያቀርብ እንደሚችል በአገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ማስታወቂያው እያስነገረ ነው
›
ከሔለን ዘውዱ ሰው በፈለገበት ቦታና አገር የመዘዋወር መብቱ በሕገ መንግሥቱ ተረጋግጦለታል፡፡ በኮንትራት በቤት ሠራተኝነት ወደ አረብ አገሮች የሚሄዱ ኢትዮጵያዉያን የሚደርስባቸዉ በደል ከጊዜ ወደ ጊዜ መባባሱ ይሰማል።...
ኢትዮጵያ ምዕመን በዘማሪት ዘርፌ ከበደ “አለው ነገር” መዝሙር ስሜቱን እየገለጸ ነው
›
ሐበሻ) ዘማሪ ዲ/ን ትዝታው ሳሙኤል፣ ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን እና ዘማሪት ዘርፌ ከበደ ከወራት በፊት ያወጡት አዲስ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር ሲዲና ካሴት በመላው ኢትዮጵያ እየተደመጠ ሲሆን በተለይ የዘማሪት ዘርፌ ...
Dec 26, 2012
“የኦርቶዶክ ቤ/ክርስቲያን አመራር ለሃይማኖቱም ሆነ ለአጠቃላይ ሥርዓቱ አደጋ ወደመሆን ተቃርቧል” – ስብሃት ነጋ (ቃለምልልስ)
›
• በግለሰብ ላይ የተቀመጠ ራዕይ ሳይሆን የሁላችንም እሴት የሆነ የጋራ ራዕይ ነው ያለን፣ • የኦርቶዶክ ቤ/ክርስቲያን አመራር ለሃይማኖቱም ሆነ ለአጠቃላይ ሥርዓቱ አደጋ ወደመሆን ተቃርቧል፣ • ኢህአዴግ በታሪክ...
ተወካዮች ምክርቤት አባላት በአዲስ አበባ ለኢህአዴግ የምርጫ ቅስቀሳ የሚመስል ጉብኝት አደረጉ
›
የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ አልተጋበዙም ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ በአዲስ አበባ የተወካዮች ም/ቤት አባላት በአራት ተከፍለው የአዲስ አበባ መስተዳድር ሰራሁዋቸው ያላቸውን ተለያዩ ስራዎች እንደጎበኙ የደረሰን መረጃ አመለከተ፡...
ESAT Daily News Amsterdam 25 December 2012 Ethiopia
›
አፋሮች በብዛት እየታሰሩ ሴቶቻቸውም እየተደፈሩ ነው ተባለ
›
ኢሳት ዜና:-ከስኳር ልማት ጋር በተያያዘ በአፋር አካባቢ የሚደርሰው የሰብአዊ መብቶች ጥሰት መጨመሩን የአካባቢው ተወላጆች ተናግረዋል። ህዳር 20 ቀን 2005 ዓም በዱብቲ ወረዳ ቀይ አፈር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ...
ሁለት የአረና አባላት የድርጅቱን ልሳን ሲበትኑ ተያዙ
›
ኢሳት ዜና:-አረና ፓርቲ በየሶስት ወሩ ማሳተም የጀመረውን የድርጅቱን ልሳን ሲያሰራጩ የተገኙ 2 የድርጅቱ አባላት በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የመቀሌ የአረና ጽህፈት ቤት ተጠሪ የሆኑ...
‹
›
Home
View web version