freedom more than food !!!
Pages
(Move to ...)
Home
▼
Jan 22, 2013
ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በደቡብ አፍሪካ ተቃውሞአቸውን አሰሙ
›
ጥር ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻ ፭ ዓ / ም ኢሳት ዜና : - በኢትዮጵያ እና በዛምቢያ መካከል የተካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ ተከትሎ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን የተለያዩ መፈክሮችን በመያዝ መንግስት ...
መንግሥት የበጀት ጉድለቱን ለመሸፈን ከአገር ውስጥ ባንኮች ሊበደር ነው
›
ጥር ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻ ፭ ዓ / ም ኢሳት ዜና : - የአገሪቱን ኢኮኖሚና የዜጎችን ኑሮ እየተፈታተነ የሚገኘውን የዋጋ ንረት ለመቆጣጠር ከ እንግዲህ ከአገር ውስጥ አንበደርም ሲል የ...
Jan 21, 2013
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አስደናቂ ውጤት አገኘ
›
ጥር ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ብሄራዊ ቡድኑ ዛሬ ከአምናው ሻምፒዮን ዛምቢያ ጋር ተጫውቶ አቻ ተለያይቷል። ዋልያዎች ጀግንነታቸውን አስመሰከሩ በ29ኛው አፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታውን ዛሬ...
የ«ሪፖርተር» አዘጋጅ አማረ አረጋዊ ማላገጥህን አቁም! – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
›
(ከኢየሩሳሌም አርአያ) አማረ አረጋዊን የማውቀው ጋዜጣውን ሲጀምር ነው፤ አብሬው ለሶስት አመት ሰርቻለው። …አማረ የግል ጥቅሙ እስካልተነካ ድረስ በአገርና ሕዝብ ላይ የፈለገ ነገር ቢፈፀም ደንታ አይሰጠውም። ...
የአገር ፍቅር ከአቃጠለው
›
የአገር ፍቅርስ ማለት እግራቸን ባህር...
የኢትዮጵያ ብረታ ብረት እንጂኔሪንግ ኮርፓሬሺን 70 በመቶው የአመራር ቦታ በህወሀት አባለት የተያዘ ነው ተባለ
›
ጥር ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ግንቦት7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ለኢሳት በላከው ሁለተኛ ጥናቱ ላይ እንዳመለከተው በ11 መምሪያዎች የተዋቀረው በስሩ አስራ ሦስት ግዙፍ እንዱስትሪ...
በቦረና ዞን ህዝቡ ለሚሊሻ ማደራጃ ገንዘብ እንዲያወጣ እየተገደደ ነው
›
ጥር ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በቦረና ዞን የኢሳት ወኪል እንደዘገበው ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መንግስት የአካባቢ ሚሊሻ ለማቋቋም በሚል ምክንያት እያንዳንዱ ዞኑ ነዋሪ 70 ብር በነፍስ ወከፍ እ...
መንግስት በአገሪቱ በቂ ምርት አለ ቢልም ህዝቡ ግን ሸቀጦች ከገበያ እየጠፉ ነው ይላል
›
ጥር ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በኢትዮጵያ ውስጥ የመሰረታዊ እቃዎች እጥረት በተለያዩ አካባቢዎች መታየቱን ተከትሎ 13 በመቶ የደረሰው ዋጋ ግሽበት ተመልሶ ያሻቅባል የሚል ስጋት ሰፍኗል። በተለ...
መንግስት እግር ኳሱን ፖለቲካዊ መልክ ለማስያዝ ያሰበውን እቅድ እንዲያቆም በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ጠየቁ
›
፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከ31 ዓመት በሁዋላ የተገኘውን የስፖርት ውጤት በ አገር ቤት ውስጥ ለፖለቲካ ሲጠቀምበት የነበረው ገዥው ፓርቲ ፤በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው 29ኛው የ አፍሪካ ዋ...
Jan 20, 2013
Teddy Afro's Concert in South Africa - Sile Fikir (In Pictures)
›
የ“ዝም በል ዳያስጶራ” – አዋጅ፦ ከቤተ መንግሥት እስከ ቤተ እምነት – ከኤፍሬም እሸቴ
›
ኤፍሬም እሸቴ) ፦ በዚህ ሰሞን መቼም ከእግር ኳስ ውጪ ማውራት በሕማማት ስለ ቁርጥና ጥብስ እንደማውራት ሳይቆጠር አይቀርም። እኔም ብሆን ስለ እግር ኳሱ ማውራቱን መች ጠልቼው። በርግጥ ይኼ ሁሉ ወፈ ሰማይ የስፖርት ተን...
›
The blue sharks of Cape Verde silenced 90,000 South Africans! The Horn Times News-Jan 19, 2013 by Getahune Bekele, Johannesburg –South Afri...
His Holiness Abune Merkorios 2013 Epiphany Message [Must See)
›
ለዘ-ሐበሻ የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና ብዙዎች ሲጠይቁት የነበረው “ፓትርያርክ አቡነ መርቆርዮስ ይናገሩ” በመጨረሻም ምላሽ አገኘ:: ፓትርያርኩ በወቅታዊ ጉዳዮች ሁሉ ዙሪያ ተናግረዋል:: በ...
Jan 19, 2013
በውጪ ያለው ሲኖዶስ በአገር ውስጥ የሚደረግን የፓትርያርክ ምርጫ አወገዘ
›
ኢሳት ዜና:-እርቀ-ሰላሙ ያልተሳካውም ሆነ የፓትርያርክ አቡነ መርቆርዮስ ወደ መንበራቸው የመመለስ ጉዳይ ተቀባይነት ያላገኘው ቤተ-ክርስቲያንን ለማጥፋት ቆርጦ በተነሳው ኢህአዴግ የተባለ ሀይል ምክንያት ነው ሲል በስደት ...
ኢትዮጵያ፤ የአፍሪካ ህብረትን ፕሮቶኮል ጥሳለች ተባለ
›
ጥር ፲ (አስር) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በመጪው ሳምንት በአዲስ አበባ በሚካሄደው 50ኛው የአፍሪካ ህ ብረት ስብሰባ ኢትዮጵያ የሊቀ-መንበርነቱን ቦታ እንደምትረከብ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ በህብረ...
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች አንድ ነን አንከፋፈልም አሉ
›
ኢሳት ዜና:-በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን “አንድነን አንከፋፈልም” በማለት የሰደቀና የአንድነት ፕሮግራም አዘጋጅተው ውለዋል።ጥር ፲ (አስር) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊ...
Jan 18, 2013
በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንቱን የሚተካ ሰው ጠፍቷል ተባለ
›
በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንቱን የሚተካ ሰው ጠፍቷል ተባለ ኢሳት ዜና:- የኢሳት የኦህዴድ ምንጮች እንደገለጡት የክልሉ ፕሬዚዳንት ሆነው ከ3 አመት በፊት የተመረጡት አቶ አለማየሁ አቶምሳ ከተመረጡበት ማግስት ጀምሮ በህመ...
የኢትዮጵያ አየር መንግድ ቦይንግ 787 አውሮፕላን አገልግሎት እንዲያቆም አዘዘ
›
የኢትዮጵያ አየር መንግድ ቦይንግ 787 አውሮፕላን አገልግሎት እንዲያቆም አዘዘ ኢሳት ዜና:- እንደ ቢቢሲ ዘገባ በቴክኒክ ችግር ምክንያት አዲሱ ቦይንግ ድሪምላይነር ለጊዜው አገልግሎት እንዳይሸጥ በአሜሪካ አቪየሺን...
በኢትዮጵያ የሚገኘው ሲኖዶስ ያወጣው መግለጫ ህዝብን እያነጋገረ ነው
›
በኢትዮጵያ የሚገኘው ሲኖዶስ ያወጣው መግለጫ ህዝብን እያነጋገረ ነው ኢሳት ዜና:-የኢሳት አዲስ አበባ ዘጋቢ እንደገለጠው አዲስ አበባ የሚገኘው ሲኖዶስ ያወጣው መግለጫ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ የሆኑትን ምእመናንን...
Jan 17, 2013
ዛፍ በፍሬው ይታወቃል
›
ዛፍ በፍሬው ይታወቃል በዳዊት መላኩ (ጀርመን) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ያስተላለፈው ውሳኔ ሀገራችንና ህዝባችን ምን ያክል አስከፊ ሁኔታ ውስጥ እንደገቡ ያሳያል፡፡ሲኖዶሱ በመንፈስ ቅዱስ...
‹
›
Home
View web version