አሏሁአክበር ቁርዓንን ሃፍዞ የተወለደው እና ስምንት ቋንቋዎችን ተናጋሪው የዘጠኝ ዓመት ህጻን
ከ8 ዐመት በፊት ያረገዘችውን ህፃን ለመገላገል ከሆስፒታል የተኛችን አንዲት እናት ለማዋለድ ዶ/ ሮች እና ነርሶች የህክምና እርዳታቸውን እያደረጉ የህፃኑን መወለድ ይጠባበቃሉ በአሏህ ፈቃድ ልጁ ተወለደ ጉዳዩን አስገራሚ ያደረገው ይህ
አይደለም ህፃኑ ከእናቱ ሆድ ሲወጣ የአሏህን ተዓምራዊ መመሪያ እያነበበ (ቁርዓንን እየቀራ) መውጣቱ ነው ታዲያ በዚህ ወቅት እናት እና አባቱ አዲስ
ተዓምርን ይዞ በመጣው ልጃቸው ከመደመም አልፈው በአሏህ ቀድር ደንግጠው ይሞታሉ, በዚህ ወቅት ይህንን አስደንጋጭ ተዓምርን የያዘው mohammed አሳዳጊ ወላጅ ጠፋ በወቅቱ አጠገብ የነበሩት አዋላጁ ዶ/ር ልጁን ለማሣደግ ይነሳሱና ወደ ቤታቸው ይወስዱታል ከዚህ ዶ/ር ቤተሰብ ጋር እየኖረ በኣጋጣሚ ዶ/ሩ ለትምህርት ወደ ውጭ ሀገር ይሄዳሉ ታዲያ በዚህ ሰዓት የዶ/ሩ ልጆች መሃመድን መቆሚያ መቀመጫ ያሳጡት ጀመር ይመቱታል, ይሰድቡታል, ይሳለቁበታል, በዚህ ሁኔታ የተማረረው መሃመድ ከዚህ ቤት መውጣት ግድ ሆነበት በወቅቱ የመሐመድን ተዓምር በመስማት የተማረኩት አንዲት እናት መሐመድን ለማሣደግ ይወስናሉ ከእርሳቸው አብሮ መኖር ይጀምራል:የሙሐመድ ታዓምራቶች ብዙናቸው: አረብኛ,አፋርኛ, ሱማልኛ, አማርኛ, እንግሊዝኛ, ፈረንሳይኛ, ቻይንኛ ሱዳንኛን ሳይማር መናገc ይችላል የት/ት bet ደጅን ረግጦ ማያውቀው ይህ የ9 ዓመት ታዳጊ አሏህ ተዓምራቶችን አሲዞ ፈጥሮታል:ይህ ብሩህ ታዳጊ በተለያዩ ሰዎች የተፈተነ ሲሆን 8 ቋንቋዎችን እንደሚያቅ ተረጋግጦለታል:በአሁኑ ሰዓት በልጅነቱ ሊያሳድጉት ከወሰዱት አንዲት እናት ጋር ይኖራል ይህች ሚስኪን እናት እንኳን መሐመድን አሳድገው ለዚህ አድርሰውታል ከእናቱ ሆድ ቁርዓን ሐፍዞ የወጣው መሐመድ የተሻለ ኑሮን እና አሏህ የሰጠውን ችሎታ ለማደበር ተጨማሪ እርዳታን ይሻል:
በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ሜታቢራ መንደር ይገኛል:
No comments:
Post a Comment