Pages

Dec 15, 2012

የሳቸውን ሞት አስመልክቶ የመገናኛ ብዙሃን ወሬ ሁሉ ለቅሶ ሆኖል የሰማህ ላልሰማ አሰማ የተባለ ይመስል የሳቸውን ዕራዬ ለማሳካት ብለው በመናገር በግዳጅ በየመስሪያ ቤቶች በተለያዩ በግል እና በመንግስት መስሪያ ቤቶች ህዝብን በማስገደድ የሳቸውን ዕራዬ በማለት ማጨናነቁን አላቋረጠም ለሰቸው ዕራዬ ሲባል ቀጣዩን ጠጨማሪ ዓመታትን ለመግዛት ግፍ እና ጭቆናው ቀጥሎል ፡፡

የአይማኖት ጣልቃ ገብነት ይብቃ
እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ መንግስት ሁሉ በእጁ በደጁ
ነው እሚሳነው ነገር የለውም፡፡ እራሱ ህገ መንግስት ሲያወጣ
መንግስት በይማኖት ውስጥ ጣልቃ መግባት የለበትም ይላል በሌላ
ጎኑ ደግሞ ለእራሱ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኘው ህገ መንግስቱን
ሲያፈርሰው ይታያል አሁንም እንደልማዱ ለራሱ ጥቅም ሲል
በሀይማኖት ውስጥ ጣልቃ ገብቶ ኢትዮጵያን ሊያጠፋት እና
ሊበታትናት በሚመራ መንገድ እንቅስቃሴውን ጀምሮአል፡፡
ሙስሊምን እና ክርስቲያንን በማጋጨት እና ውጥረት ውስጥ
በመክተት የኢሕአዴግ መንግስት ምንም አይነት የህዝብ ተቋውሞ
እና ህብረት እንዳይኖር አድረጎታል፡፡
ለምሳሌ ለመጥቀስ ያህል በምዕራብ ኢትዮጵያ ጅማ ከተማ
ሁላችን እንደምናውቀው በሙስሊም እና በክርስቲያን ማህበረስብ
የተፈፀመው እልቂት የቅርብ ትውስታችን ነው፡፡ አሁንም ቢሆን
በዚህ ያበቃ ጉዳይ ሳይሆን ጊዜውን እየጠበቀ በተለያዩ የኢትዮጵያ
አካባቢዎች ትናኮሳው እየቀጠለ እንደሆነ ማየት ይቻላል፡፡
በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያውያን
ሙስሊም ወንድሞቻችን በከፍትኛ ተቃውሞ እና በደመቀ ሰላማዊ
ሰልፍ ተቃውሞቸውን ለኢሕአዴግ መንግስት እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
የኢሕአዴግ መንግስት ግን ለራሱ እንዲመቸው የእስልምና ተወካይ
መሪ በራሱ ፓርቲ ተከታይ በመተካት እና ጥያቄያቸውን ላቀረቡ
ሰልፈኞች ፌደራል ፖሊስ በመላክ አንካሳ እና ሰባራ አድረጎ
በየሆስፒታሉ አስተኝቶቸው ይገኛል፡፡ በተጨማሪ ዋልድማ የተባለ
ገዳም የክርስቲያኖች የዕምነት ቦታ ለአንባገነኑ ስርዓት ደጋፊ ለሆነው
ኢንቨስት ያደርጋል በሚል ሽፋን እንደፈለጋቸው እያደረጉት
ይገኛሉ ፡፡
ስለዚህ ወገን ይህንን እያየን ዝም አንበል፡፡ኢትዮጵያ ሀገራችን ከጥንት ጀምሮ ባለታሪክ እና ህዝቦች
ተከባብረውባት በአንድ ጥላ ስር ሆነው የሚኖሩባት ለሌሎች ሀገራት
የመቻቻል አብሮ በህብረት የመኖርን ዘዴ ያሳየች ሀገር በቀደምት
ገዢዎች ላይ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ወያኔዎች ጣልቃ መግባት
ከጀመሩ ሰነበቱ፡፡
ወያኔዎች ለዛች ሀገር የሚሰሩ መስለው አጥፊና
አጭበርባሪዎች ናቸው በቅርብ ደግሞ ተነስተው በሙስሊሙ
ማህበረሰብ ላይ ዐይናቸውን አነጣጥረው ጣልቃ በመግባት መረበሽን
ይዘዋል የወያኔዎች ክፋት የበዛ እየሆነ መጥቶ በቅርብ እንኳን
የሳቸውን ሞት አስመልክቶ የመገናኛ ብዙሃን ወሬ ሁሉ ለቅሶ ሆኖል
የሰማህ ላልሰማ አሰማ የተባለ ይመስል የሳቸውን ዕራዬ ለማሳካት
ብለው በመናገር በግዳጅ በየመስሪያ ቤቶች በተለያዩ በግል እና
በመንግስት መስሪያ ቤቶች ህዝብን በማስገደድ የሳቸውን ዕራዬ
በማለት ማጨናነቁን አላቋረጠም ለሰቸው ዕራዬ ሲባል ቀጣዩን
ጠጨማሪ ዓመታትን ለመግዛት ግፍ እና ጭቆናው ቀጥሎል ፡፡


እናም ወገን በህብረት በመሆን ይህንን አሸባሪ መንግስት
መዋጋት አለብን፡፡
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!

No comments:

Post a Comment

Total Pageviews

Translate