Pages

Jan 11, 2013


በአላማጣ ወረዳ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በርካታ ሰዎች ታሰሩ

ኢሳት ዜና:- ነዋሪዎቹ ለኢሳት እንደገለጹት ከተማዋን የወረሩዋት የፌደራል ፖሊሶች ተቃውሞውን አስነስተዋል በማለት የጠረጠሩዋቸውን ሰዎች ይዘው በማሰር ላይ ናቸው። ወጣቶችን ጨምሮ በከተማዋ እና በዙሪያ ባሉ የገጠር ቀበሌዎች የሚታወቁ የአገር ሽማግሌዎች ታስረዋል።ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ወረዳው ባለስልጣናትን ህዝቡን ለማነጋገር ስብሰባ መጥራታቸውም ታውቋል። ነዋሪዎቹ እንደሚሉት በነገው እለት መንግስት የሚያቀርበውን አማራጭ በመስማት ምናልባትም ተመሳሳይ ተቃውሞ ሊካሄድ ይችላል።
ተማሪዎች ዛሬ ትምህርት አለመጀመራቸውን ለማወቅ ተችሎአል።

No comments:

Post a Comment

Total Pageviews

Translate