እውን ከዚህ በላይ ስለዚች ልጅ የምንናገረው ሆነ የምንጽፈው ነገር ማብቃት አለበት ባይ ነኝ እንደማንኛውም ሰው ለመጀመሪያ ግዜ ይህንን ቪዲዮ እንዳየሁት እኔም ሌላው ሰው እንደሚሰማው መጥፎ ስሜት ተስምቶኛል እንደሌላውም ሰው አስተያየቴን ስጥቻለው በአውን ሰዓት ግን ይህንን ነገር ከሌላም ሰው ጋር ላለማውራትም ሆነ አስተያየት ላለመጻፍ መቆጠቤን እና ለዝችም ልጅ ምንም ማሰቢያ ግዜ እንደሌለኝ ይህንን የቪዲዮ ፊልም እስካየሁበት ቀን ዕለት የተባለችውን ልጅ በመልክም ሆነ በአካል እንደማላውቃት ሁሉ አሁንም ለራሴ ይችን ልጅ እንደ ኢትዮጵያዊነቷ እንደማላውቃት ማናችንም ብንሆን ደግሞ ስለሷ በምናስብበት ግዜ ሰለአገራችን ማስብ እንደሚበጅ እንድናውቅ።
በዚህ ወቅት ስንት ነገር ነው በህይወታችን ሆነ በአገራችን እያስጨንቀን ያለው በዚህ በኩል አገራችን ከደረሰባትና እየደረሰባት ካለው ነገር እንዴት ነው የምናላቅቃት ብለን በምናስብበት ሁኔታ ላይ እንደመሰናክል ሆኖ የዚች ልጅ ነገር እንደዚህ ሊያደናቅፈን የሚገባ አይመስለኝም ። እውን ነው ባአሁን ሰዓት ሊያስጨንቀን የሚገባው ነገር የዚች ልጅ ጉዳይ አይመስለኝም ይልቁንስ በነጻነት ናፍቆት አሳሩን ለሚበላው ህዝብ ያለ ፍትህ ያለምንም ጥፋት በእስር ለሚማቅቁት ለውድ ወንድሞቻችን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በስደት ላይ ጉዳት እየደረሰበት ላለው ወገን በዓረብ አገራቱ ለሚሰቃዩት ሴት እህቶቻችን በየቀኑ እያየነው ባለው ነገር በዚህ ላይ ነው መጨንቅ ያለብን ።
በኔ በኩል ለአንዴም ለመጨረሻም ይህን ነገር ብያለሁ ማነው ስሟ ቤቴልሄም ነው አይደል እኔ ለአንቺ ለዚህ ተርካሻ ስራሽ ግዜ የለኝም ላንቺ በማስብበት ግዜ ለሌላው በበረሃ ላይ ለሚንገላቱት ሴት እህቶቼ ማስቡ ይቀለኛል ለቤተሰቦችሽ ግን ብርታቱን ይስጣቸው
በኔ በኩል ለአንዴም ለመጨረሻም ይህን ነገር ብያለሁ ማነው ስሟ ቤቴልሄም ነው አይደል እኔ ለአንቺ ለዚህ ተርካሻ ስራሽ ግዜ የለኝም ላንቺ በማስብበት ግዜ ለሌላው በበረሃ ላይ ለሚንገላቱት ሴት እህቶቼ ማስቡ ይቀለኛል ለቤተሰቦችሽ ግን ብርታቱን ይስጣቸው
No comments:
Post a Comment