Dec 30, 2012
ጁነዲን ሳዶ በቅርብ ቀን ዘብጥያ ሊወርዱ ነው
(ዘ-ሐበሻ) ባለቤታቸው በ እስር የምትገኘውና ከኢሕ
አዴግ የተንገዋለሉት ኦቦ ጁነዲን ሳዶ በቅርብ ቀናት
ውስጥ ዘብጥያ እንደሚወርዱ ለዘ-ሐበሻ የደረሱት
ምስጢራዊ መረጃዎች አመለከቱ። እንደ የመረጃ
ምንጮቻችን ዘገባ ከሆነ ከሲቪል ሰርቪስ
ሚኒስትርነታቸው የተነሱት አቶ ጁነዲን ሳዶ የፓርላማ
አባል በመሆናቸው ያለመከሰስ መብት ቢኖራቸውም
ባለፈው ሃሙስ ይህ ያለ መከሰስ መብታቸው ሊገፈፍ
የነበረ ቢሆንም ፓርላማው ይህን ጉዳይ ባልተገለጸ
ምክንያት ሳይመለከተው ቀርቷል። የዘ-ሐበሻ ታማኝ
ምንጮች እንደሚሉት በሚቀጥሉት ሳምንታት
የጁነዲን ሳዶ ያለመከሰስ መብት ተነስቶ በሽብርተኝነት እና ከሙስና ጋር በተያያዘ ጉዳይ ዘብጥያ እንዲወርዱ ክስ
ይመሰረትባቸዋል። ይህም ክስ በፍትህ ሚ/ር ተዘጋጅቶ መጠናቀቁን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አልሸሸጉም።
Junedin Sado (or Juneidi Sad) is an Ethiopian politician.
Jundein was president of the Oromia Region from 28 October 2001 until 6
October 2005 when he was replaced by Abadula Gemeda. He subsequently was
appointed Transport and Communication Minister, which is the o ice he was
holding when Prime Minister Meles Zenawi moved him to the Science and
Technology Ministry October 2008.[1] Following the 2010 general election,
Junedin was appointed Minister of Civil Service. (Source: Wikipedia)
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment