skip to main
|
skip to sidebar
freedom more than food !!!
Pages
Home
About Me
Unknown
View my complete profile
Popular Posts
የመድረክ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ዲያስፖራው እርስዎን ለምን አይወድም? በሚል በሃገር ቤት በሚታተመው ሰንደቅ ጋዜጣ ለቀረበላቸው
የመድረክ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ዲያስፖራው እርስዎን ለምን አይወድም? በሚል በሃገር ቤት በሚታተመው ሰንደቅ ጋዜጣ ለቀረበላቸው ጥያቄ “ዲያስፖራው 50 ዶላር ከፍሎ በዛች 50...
የግንቦት7 ህዝባዊ ሐይል ከሌሎች ድርጅቶች ጋር በጋራ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
ኢሳት ዜና:-የድርጅቱ ቃል አቀባይ ታጋይ ዜና ጉታ ለኢሳት እንደገለጠው ከትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ወይም ደሚት፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህና እኩልነት ግንባር፣ ከጋምቤላ ህዝብ ...
የሚያስቅና የሚያሳቅቅ የፍርድ ቤት ውሎ
ዕለቱ “በእነ ኤልያስ ክፍሌ የፍርድ መዝገብ” ምስክርነት ይሰጣል የተባለበት ዕለት ነበር። በዚህ መዝገብ ውብሸት ታዬ፣ አቶ ዘሪሁን ገብረ እግዚአብሄር፣ ሂሩት ክፍሌ እና ርዮት አለሙ ክስ ተመስርቶባቸዋል። እነ ...
የወያኔ ፓርላማ ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባ ራሱ ያጸደቀውን የይስሙላ ህገ መንግስት በመጣስ ሁለት ተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትሮችንና የውጭ ጉዳይ ሚንስትርን ጨምሮ ሌሎች ጥቂት ሚንስትሮችን በመሾም ቀሪው ባለበት እንደሚረግጥ ከሃይለማሪያም ደሳለኝ የቀረበለትን ተቀብሎ አጽድቋል።
ወያኔ በመተካካት ሰበብ ራሱ ያጸደቀውን ህገ መንግስት ጣሰ ይኸነው አንተሁነኝ ታህሳስ 1 2012 የወያኔ ፓርላማ ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባ ራሱ ያጸደቀውን የይስሙላ ህገ መንግስት በመጣስ ሁለት ተጨማሪ ምክትል ጠቅ...
“ቅድሚያ ለእርቀ ሰላም!” (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጉባኤ)
ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት አዲስ አበባ የተከበራችሁ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት አባቶቻችን፣ በቅድሚያ ቡራኬያችሁ ይድረሰን። ቤተ ክርስቲያናችን ለሁለት አሥርት ዓመታት በፈተና ...
ከሰሞኑ መነጋገሪያ የሆነው ርዕስ በተለይም በየ ሶሻል መድረኩ “ቴዲ አፍሮ በይቅርታህ ተቀበለኝ የሚል የፕሮቴስታንት መዝሙር ለቀቀ” የሚል ነው። እርግጥ ነው ዘማሪው ድምጹ የቴዲን መምሰሉ ብዙዎቹን አደናግሯል። መዝሙሩ በዩቱዩብ እና በሌሎች መንገዶች ከ3 ቀናት በፊት ተለቆ ቴዲ ፕሮቴስታንት ሆነ፤ ሙዚቃም አቆመ በሚባልበት ወቅት እርሱ በካናዳ የሙዚቃ ኮንሰርት አድርጓል። እውን ይህን መዝሙር የዘመረው ቴዲ ነው ወይ? በሚል በርካታ የዘ- ሐበሻ አንባቢዎች በጠየቁን መሰረት ድምጻዊውን ለማግኘት ሞክረን አልተሳካልንም። ማናጀሩን ዘካሪያስ ጌታቸውን ግን በስልክ “ሃሎ’ ብለነው ነበር ጉዳዩን ለማጣራት። አቶ ዘካሪያስ ጋር ስንደውል “አሁን ከካናዳ ገብተን ደክሞን ተኝንተናልና ከሁለት ሰዓታት በኋላ ደውልልን” አሉን። በደንብ እንቅልፋቸውን እስከሚጨርሱ ድረስ ጥብቀን ደውለን ስልካችውን ሊያንሱ አልቻሉም። እስካሁንም ቴዲ ይህንን መዝሙር ይዝመረው አይዝመረው ያስተባበለው ነገር የለም። የኛም ሙከራ አልተሳካም። በቴዲ ዌብሳይት፣ በዋናው የፌስቡክ ገጹ ላይም ለማስተባበል አልተሞከረም። በሌሎች መንገዶች ለማጣራት እንደሞከርነው ግን ቴዲ ይህንን መዝሙር እንዳልዘመረው ነ
Blog Archive
Sep
(4)
Nov
(64)
Dec
(172)
Jan
(133)
Feb
(35)
Mar
(35)
Apr
(39)
May
(36)
Jun
(32)
Jul
(71)
Aug
(14)
Sep
(11)
Oct
(28)
Nov
(9)
Dec
(7)
Jan
(6)
Mar
(2)
Jun
(1)
Jul
(1)
Feb
(1)
ESAT NORWAY
You can replace this text by going to "Layout" and then "Page Elements" section. Edit " About "
noway. Powered by
Blogger
.
Social Icons
Followers
Featured Posts
Feb 23, 2013
Ethiopia: TPLF cadre exposed in Norway
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Total Pageviews
Translate
POLETICAL PARTIS
DCESON
ENTC
EPRP
ginbot 7
Ginbot 7 Popular Force (GPF)
ETHIO NEWS AND NEWS
goolgule
ecadforum
zehabesha
esat tv
finote nesanet
abbaymedia
EAGLEWINGS
ethiopia reporter
ethiopianreview
ethiopia zare
quatero
esat radio
ethioline
aweramba
addisneger
abe tokichaw
abugida
ethiomedia
maledatimes
RADIO AND TV
Addis Dimts
የአማራ ፋኖ የዕዝ ዓመራሮች ተባበሩ ወይም ስልጣን በአስቸኳይ ልቀቁ የአማራ ህዝብ የወቅቱ ታሪካዊ ጥሪ ነው!!!
2 months ago
የአሜሪካ ድምፅ
በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተነሣን የእሳት ቃጠሎ ለማስቆም ጥረቱ ቀጥሏል
1 year ago
(ESAT)
Ethiopia -Esat Amharic Day Time News Thu 5 Jul 2022
3 years ago
Blogger templates
No comments:
Post a Comment