Dec 12, 2012
ጥያቄ “ዲያስፖራው 50 ዶላር ከፍሎ በዛች 50 ዶላር መንግስት ለምን አትገለብጡም ይላል” ሲሉ ምላሽ ሰጡ። ፕሮፌሰር በየነ ለሰንደቅ ጋዜጣ የሰጡት አብዛኛው ምላሽ አነጋጋሪ ነው። ያንብቡትና የ እርስዎን አስተያየት ያካፍሉን። በነገራችን ላይ ሚኒሶታን ጨምሮ ለወራት በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የከረሙት ፕ/ር በየነ አንድም ህዝባዊ ስብሰባ ከሕዝብ ጋር አላደረጉም። የየከተማው የመድረክ የድጋፍ ሰጪ ቻፕተሮችም ከሕዝብ ጋር እንዲነጋገሩ ሁኔታዎችን እንዳላመቻቹላቸው ልብ ይሏል።
ነጻነትና ፍትህ ከምግብ በላይ: የመድረክ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ዲያስፖራው እርስዎን ለ...: የመድረክ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ዲያስፖራው እርስዎን ለምን አይወድም? በሚል በሃገር ቤት በሚታተመው ሰንደቅ ጋዜጣ ለቀረበላቸው ጥያቄ “ዲያስፖራው 50 ዶላር ከፍሎ በዛች 50...
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment