Pages

Dec 15, 2012

ኢትዮጵያውያን ሴቶች ሕይወት በዱባይ የሚያሳየው አሳዛኙን “Nightmare in Dreamland” ፊልም ይመልከቱ

ትዮጵያውያን ሴቶችን በዱባይ የሚያሳይ አሳዛኙን “Nightmare in Dreamland” ጥናታዊ ቭድዮ ይዘን ለዘ-
ሐበሻ ድረ ገጽ አንባቢዎች የቀረብነው:: በ5 ክፍሎች ያቀረብነው ይህ ቭድዮ በጣም አሳዛኝ ከመሆኑም በላይ አንዲት
ኢትዮጵያዊት ሴት ከደሃ ቤተሰቦቿ ተነስታ ዱባይ ስለሚደርስባት ሁሉ ነገር ያስቃኛል:: በዚህ Nightmare in
Dreamland ፊልም ላይ ከኢትዮጵያውያን ሴቶች በተጨማሪ የፊሊፒንስ ሴቶችም የሚደርስባቸውን በደል በልቅሶ
ሲያስረዱ ይታያል:: ይከታትሉት ለወዳጅዎ ይህንን ገጽ ሼር በማድረግ (በማካፈል) አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እንዲያየው
እናድርግ:: መልካም እይታ::


No comments:

Post a Comment

Total Pageviews

Translate