ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት ቢኖር መንግስትን ህዝቤ እየተጎዳ ነው ተብሎ ይጠየቅ ነበር ነገር ግን ስለሌለ አንተ አምላክ የፈጠርከን አንተ ነክና ህዝባችንን ከገባበት መከራና ስደት አውጣው ምንስ በደላችን ቢከፋ በሰው ሃገር ያውም በረሃ ላይ እሬሳችው ማንም ሳይደርስላቸው ያህን የሚያክል ባህር ላይ ምንስ ብናጠፋ ፍርድ በሌለበት እንደ ሰው ሳይሆን እንደ እንስሳ እስከመቼ ታስረን ነው እስከመቼስ ነው ሴት እህቶቻችን ያላገራቸው ተደፍረውና ተንቀው የሚኖሩት ይህን ቪዲዮ አይቶ ልቡ የማያዝን ካለ ኢትዮጵያዊነት ከውስጡ የሌለውና ኢትዮጵያዊነትን ሊያጠፉ ከተዘጋጁ መካከል አንዱ መሆን አለበት
No comments:
Post a Comment