Pages

Dec 13, 2012

ሁሉም ዲያስፖራ ማወቅ የሚገባው ነገር

ይገርማል የወያኔ ነገር እያደረገ ያለው ነገር በአሁኑ ሰአት ወያኔ በአገር ቤት ማንኛውንም ዌብ ሳይት ዝግት አድርጉዋል ስለዚህ ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባው ነገር ማንኛውንም ሊንክ በፌስ ቡክም ሆነ በማንኛውም ዊብ ላይ ሼር ሲደረግ አገር ቤት ያለው ሰው ከላይ አርህስቱን ብቻ ነው የሚያየው ስለዚህ በተቻለ መጠን ሙሉ ፅሑፍ ፖስት ቢደረግ ሁሉም ሊያነበው ይችላል ባይገርማቹ ፌስቡክ አካውንት ኒክ ኔም ኢትዮጵያ ውስጥ የማይታይለት ስው አለ ብላቹ አታምኑም
ሰለዚህ ሁሉም ሰው ለማያውቅ የማሳወቅ አላፊነት አለበት
yared elias

No comments:

Post a Comment

Total Pageviews

Translate