ተወያይተዋል ቦንድ ለመሽጥ የመጣችው አምባሳደር መብራት በየነ ንግግር ስትጀምር ስለታሰሩትና ስለተፈናቀሉት ወገኖቻችን በመጀመሪያ ጥያቄችንን መልሽልን በማለት ወጥረው ያዝዋት ውጥረቱም ተበብሶ አምባሳደሯ ውርደቷን ተከናንባ ከነጀሌዎቿ በፖሊስ ሃይል አፍረው ተመልሰዋል ይሄ የኔ ዜና ነው ።ኢቲቪ ዜና ደግሞ እንደዚህ አለ በኖርዌይ ስታቫንገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል75 ሺ የኖርዌይ ክሮነር /ሩብ ሚሊዮን ብር/ ቦንድ መግዛታቸውን በስቶክሆልም የኢፌዲሪ ቆ/ጀ/ፅ/ቤት አስታወቀ ፅህፈትቤቱ እንደገለፀው በኖርዌይ ስታቫንገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያ በተለያየ ሽፋን የተሰባሰቡ ፀረሰላምና ፀረ ልማት ሃይሎች ያቀነባበሩት የተቃውሞ ሰልፍ ሳይገድባቸው ለህዳሴው ግድብ ግንባታ የሚውል ቦንድ በመግዛትለአገራቸው ልማት ያላቸውን ቁርጠኝነት በተግባር አስመስክረዋል ብሏል፡፡ you can see truth norwigian media
በኖርዌይ ስታቫንገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል 75 ሺ የኖርዌይ ክሮነር/ሩብ ሚሊዮን ብር/ ቦንድ መግዛታቸውን በስቶክሆልም የኢፌዲሪ ቆ/ጀ/ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡
ፅህፈት ቤቱ እንደገለፀው በኖርዌይ ስታቫንገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያ በተለያየ ሽፋን የተሰባሰቡ ፀረ ሰላምና ፀረ ልማት ሃይሎች ያቀነባበሩት የተቃውሞ ሰልፍ ሳይገድባቸው ለህዳሴው ግድብ ግንባታ የሚውል ቦንድ በመግዛት ለአገራቸው ልማት ያላቸውን ቁርጠኝነት በተግባር አስመስክረዋል ብሏል፡፡etv you can click and watch
medre weyane hulaa ,jegenoch y ehtio lejoooch betaam des yemil sera new yesrut
ReplyDelete