የዛሬ 7 ዓመት 1997 ዓ .ም . ወያኔ ምርጫ ማጭበርበሩ ሣያንሰው በአዲስ አበባ ሕዝብ ላይ የጅምላ ፍጅት ያደረገበት ነበር :: በኢትዮጵያ ላይ የትግሬ -ወያኔ -ናዚያዊ የዘር -መድልዎ አገዛዝ ከተመሠረተበት ከግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ .ም . በኋላም ሆነ ሥልጣን ከመያዙ በፊት በኢትዮጵያውያን ላይ የጅምላ ፍጅትከማድረግ ቦዝኖ አያውቅም :: ዕለት _ጭፍጨፋው የተደረገበት ሥፍራ _የሞቱ ወገኖች ብዛት _የአካል ጉዳት /መፈናቀል የደረሠባቸው
ታኅሣሥ 1984 __አርባ ጉጉ (አርሲ ) _____ 46
ሐምሌ 7 ቀን 1984___አረካ (ወላይታ )_____31_____29 ምንጭ :- EHRCO, THE HUMAN RIGHTS SITUATION IN ETHIOPIA, FOURTH REPORT, January 21, 1993
መጋቢት 16 1984__ወተር (ሐረርጌ )_______ ከ 29 - 92 ምንጭ :- Human Rights Watch World Report 1993 - Ethiopia
ሚያዝያ 1984______በደኖ (ሐረርጌ )_____ 150 ምንጭ :- Human Rights Watch World Report 1993 - Ethiopia
ጳጉሜን 2 1986 ዓ .ም ._አደባባይ እየሱስ (ጎንደር ከተማ )_18 ___17 ምንጭ :- EHRCO, THE HUMAN RIGHTS SITUATION IN ETHIOPIA, SIXTH REPORT, January 4, 1994.
ሚያዝያ 10 ቀን 1993_አዲስ አበባ _51 ____250 አባይ ሚዲያ : Remembering April 2001′ s Massacre of Ethiopian Students
መጋቢት 1994 ዓ .ም ቴፒ (ከፋ -ሸካ ዞን )_24+128___4,738 ምንጭ :- IRIN, ETHIOPIA: EU calls for public inquiry into Tepi, Awasa killings
ግንቦት16ቀን1994ዓ.ም.___አዋሣ (ሲዳሞ )__40__400 ምንጭ :- HRW, June 10, 2002. Ethiopia: Police Firing on Unarmed ProtestersHRW, June 10, 2002. Ethiopia: Police Firing on Unarmed Protesters
ታኅሣሥ3-5ቀን1996ዓ.ም._ጋምቤላከተማ(ጋምቤላ)_424_50,000 Anuak Justice Council
ግንቦት 29- ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ .ም . ___አዲስ አበባ ጥቅምት 22-25 ቀን 1998 ዓ .ም . _______አዲስ አበባ ምንጭ :-Ethiopia - Amnesty International Report 2007
ሰኔ 1998_ዲላ (ሲዳሞ )_100 __በሺዎች የሚቆጠሩ ምንጭ :- IRIN, 14June 2006, ETHIOPIA: Ethnic conflict claims 100 lives in the south
No comments:
Post a Comment