ጎበዝ እንግዱህ እዚህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጉዴ ሳይሰማ አይታዯርም አይዯሌ፡፡ ዛሬ ከአቤሌ
አሇማየሁ ጋር አንደዓሇም አራጌን እና ርዕዮት ዓሇሙን እንጠይቅ ተባብሇን ወዯ ቃሉት
ወረዴን፡፡ ሇዛሬው የነበረን ዕቅዴ ሁሇቱን ብቻ የማየት ነበር፡፡ ሇዚህም እንዱሆን በቂ የሚባሌ
ሰዓት ይዘን ሌክ ከቀኑ አምሰት ሰዓት ሊይ ቃሉት በር ዯረሰን፡፡ በቅርቡ ቃሉት የሚገኙትን
ወዲጆቻችን ሇመጠየቅ የተሇሳሇስ ሁኔታ መኖሩን በአገኘሁት አጋጣሚ የገሇፅኩ ሲሆን ይህንኑ
ሃሳብ ድክተር ነጋሶ ጊዲዲ ሇአንዴነት ብሔራዊ ምክር ቤት ሪፖርት ሲያቀርቡ ገሌፀውት ነበር፡፡
ምሰጋናችን አንዴ ሳምንት ሳይሞሊው እብዴ ይሻሇዋሌ እንጂ አይዯንም እንዯሚባሇው ሆኖ
አገኘነው፡፡
ዛሬ (ሐሙስ ሐምላ 25) ቃሉት በሩ ሊይ ስንዯርስ አንዴ አንዴ ነገር እንግዛ በሚሌ ቆም
ባሌንበት አጠገባችን ያለት ዘቦች እኔን እየተመሇከቱ ሲጠቃቀሱ ተመሇከትኩ፣ ውይይቱን
ያስነሳው በበሩ ሊይ የቆመው ባሇ አንዴ ኮከብ ማዕረግ ባዯረገ በአሁኑ አጠራር ረዲት
ኢንስፔክተር (በቀዴሞ ምክትሌ የመቶ አሇቃ) ነው፡፡ ባዯረገው ማዕረግ ሌክ ግን ያሌሆነ ሰው
ነው፡፡ በሚያዯርገው ነገር እምነት እንዯላሇው የሚያሳብቀው ንግግሩ ብቻም አይዯሇም ሰሙን
ሇመናገር ፈቃዯኛ አይዯሇም፡፡ ማነኛውም የመንግሰት ሰራተኛ አገሌግልት ሰጪ ሙለ ስሙን
በግሌፅ መፃፍ እንዯሚጠበቅበት ግሌፅ ነው፡፡ ይህ ባሇ ማዕረግ ግን ይህንን አሇማዴረጉ ብቻ
ሳይሆን ሲጠየቅ ስሙን ሇመናገር ዴፍረት የሇውም፡፡ እንግዱህ ሇዚህ ነው ኮኮብ ማዕረግ
በትከሻው ሊይ የተዯረገሇት እና ሇዚህም በሚሌ ዯሞዝ የሚቆረጥሇት፡፡ በነገራችን ሊይ ከዚህ
ቀዯም በተመሳሳይ ሁኔታ ከዚህ ከፍ ያሇ ማዕረግ ያሇው እሼ ግዯይ (በቅፅሌ ስሙ ሻቢያ)
የሚባሌ ሰሙን አሌናገርም ብል ህዝብ በተሰበሰበበት ተሳዴቦ፣ ይህ ስዴብ እኔን ሳይሆን
የምክር ቤቱን ክብር የነካ ነው ብዬ ከስሼው ነበር፡፡ በኋሊ ሊይ የምክር ቤት አባሌ መሆናቸውን
አሌተናገሩም እንዲውም ተሳዴበዋሌ የሚሌ ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃሌ በሚያስብሌ
መሌኩ መከሊከሌ ጀምሮ ነበር፡፡ የዛሬው ረዲት ኢንስፔክተር አሌተሳዯቡም ሰዯበኝም አሊለም
በዚህ አዯንቃቸዋሇሁ፡፡
ወዯ ዝርዝር ዴራማው ከመግባቴ በፊት ግን አንዴ ነገር ማሇት ያሇብኝ ይመስሇኛሌ፡፡
የተገሌጋዩን መታወቂያ እያገሊበጡ የሚያዩ አገሌጋይ ነን እያለ የሚመፃዯቁ ሁለ በህግ አምሊክ
ስማችሁን ቢቻሌ ከነፎቶ የሚገሌፅ ነገር በዯረታችሁ ሊይ አዴርጉሌን፡፡ ይህን የሚመሇከተው
አካሌ ይህን ጉዲይ በአሰቸኳይ ተግባራዊ እንዱሆን ያዴርግሌን እሊሇሁ፡፡ እዛው በምዝገባ ሊይ
ከነበረች ረዲት ሳጅን (ሰሜ አስቴር ነው ብሊኛሇች) እንዯሰማሁት ባጁ አሇ የሚሌ ነው፡፡ ከፍተኛ
የመንግሰት ሀብት ወጥቶበት ከተዘጋጀ በኋሊ ሇምን እንዯማይዯረግ ግን መሌስ እንፈሌጋሇን፡፡
በነገራችሁ ሊይ በዯርግ ጊዜ ፖሉሱ ሁለ የመሇያ ቁጥር በዯረቱ ሊይ ያዯርግ ነበር፡፡
ከሊይ እንዯገሇፅኩሊችሁ ሲጠቃቀሱ የነበሩት ዘቦች ጋ ጠጋ ብዬ በቀሌዴ ዓይነት ሌክ ናችሁ
በቴላቪዥን የምታዩኝ ግርማ ነኝ ብዬ ተቀሊቀሌኳቸው፡፡ መዋሸት ጀመሩ እኛ ሰሇአንተ
አሌተነጋገርንም ብሇው በአዴማ ዋሹ፤ ችግር የሇም ብዬ መንጃ ፍቃዴ ሰጠዋቸው ስሜን
ተመሌክተው እርግጠኛ ከሆኑ በኋሊ የቀበላ መታወቂያ አምጣ አለኝ፤ ሇምን? አሌኳቸው፣
በዚህ አናስገባም፡፡ ላሊ ጊዜ በዚህ ነው የምገባው ብሌ የሚሰማኝ አጣው፡፡ ዯግነቱ መኪናዬ
ውስጥ የቀበላም የምክር ቤትም መታወቂያ ስሇያዝኩኝ ሄጄ አምጥቼ ይህው የቀበላ መታወቂያ
ብዬ ሳሳይ አማረሌኝ ያሇች አንዶ ገብቶሃሌ ቁጭ በሌ የሚሌ ትዕዛዝ ሰጠችኝ፣ አሌገባኝም፣
ስሊት በሚገባህ ቋንቋ ይነገርሃሌ ብሊ ተናግራ ሌታናግረኝ ዘሇግ ካሇም ሌታስፈራራኝ ስትፈሌግ፣
የምችሇው ቋንቋ አማርኛ ነው ከዚህ ላሊ ካሇሽ አምጭ አሌኳት፡፡ አታካሮው በዚህ አበቃ ይህች
ሴት በዛው ሄዲ ቀረች፡፡ ከጀርባ ሄዲ እሼ ግዯይ (ሻቢያ) እንዲዯረገው ሌትከሰኝ ማሇት ነው፡፡ ይህ
አካሄዴ ተቋማዊ እንዯሆነ የገባኝ በኋሊ ነው፡፡
እኔም በረዲት ኢንስፔክተሩ ትዕዛዝ መሰረት ሰሌክ ተዯውል እስኪፈቀዴ ቆይ ተባሌኩ፣ እሺ
ብዬ ቁጭ ብዬ ስጠብቅ ሇ45 ዯቂቃ ቆየው፡፡ በዚህ ቆይታዬ አጠገቢ ካሇው ኢንስፔክተር ጋር
ሇምን ሰሙን እንዯማይነግረኝ፣ ይህ ዯግሞ ተገቢ እንዲሌሆነ፣ እየነገርኩት እርሱም ባይሇጠፍ
ችግር እንዯላሇው ሲያስረዲኝ ቆይቶም ሲሰሇቸው እንዯሚያጣራ ሄድ ሲጠፋ ጊዜውን ገዯሌነው፡፡
በመሃለ ላልች ተሰተናጋጆች መጥተው ሲገቡ ሲወጡ እያየሁ አንዴ ጥያቄ ጠየኩት
ሇምንዴነው መንጃ ፍቃዴ አይሆንም ያሌከኝ? እዚህ ቁጭ ብዬ በመንጃ ፍቃዴ ላልች እየገቡ
አይቻሇሁ አሌኩት፡፡ እዚህ ዴረስ መጥተው ሰዎች እንዲይጉሊለ ነው ብልኝ አረፈው፡፡ የምክር
ቤት አባሌ አጉሊለ ተብሊችኋሌ ወይ? ብዬ ያሌጠበቀውን ጥያቄ ደብ ሳዯርግ አጠገቤ የነበረችው
መዝጋቢ ሳጅን አይዯሇም እኔ አሊውቅህም እነርሱ ግን ስሊወቁ የሚያጠሩት ነገር እስኪያጣሩ
ብል ነው ተወው ብሊኝ ቅዴም ስሇ አንተ አሌተነጋገርንም ብሇው የዋሹትን አጋሇጠች፡፡ እኔም
በዚሁ አበቃው፡፡ ዴንገት ላሊ ሴት መጥታ በዋናው በር ይሂደ! አይናዯደ ብሊኝ ወዯ ዋናው በር
አመራሁ፡፡ በሩ ጋ ስዯርስ፤
ወዳት ነው? የሚሌ ጥያቄ በአንዴ ታዛ ስር ያሇች ሴት ፖሉስ አቀረበችሌኝ፡፡
እስረኛ ሌጠይቅ፡፡
በዚህ ነው የሚጠየቀው? ብሊ ስትጠይቀኝ
በመጠየቂያው በኩሌ በዚህ ሂዴ ተብዬ ነው ብዬ መሇስኩ፡፡
ሇምን?
ሇምን እንዯሆነ የሚያውቁት ወዯዚህ እንዴሄዴ የሊኩኝ ናቸው፡፡ በዛ በኩሌ ተከሇከሌኩ
በዚህ እንዴሄዴ ታዘዝኩ፡፡
አትናዯዴ ከተናዯዴክም እዚሁ ጨርስና ትገባሇህ ብሊኝ እንዯገና ታናዴዯኝ ገባች፡፡
አሁን እንግዱህ ላሊ እሊፊ ቃሌ እንዲትናገር በሚሌ የምክር ቤት አባሌ መሆኔን የሚያሳይ
መታወቂያ ሰጠኋት መታወቂያዬን ይዛ ወዯ ውስጥ ገባችና ተመሌሳ መጥታ ይግቡ አሇችኝ፡፡
ውስጥ ስገባ ወዯዚህ ወዯዚህ ብሇው አንዴ ዘብ መዴበው ከአንደዓሇም ጋር አገናኙኝ፡፡ እውነት
እሊችሁ አሇው ከአንደዓም ጋር ብዙ መጫወት አሌቻሌንም፡፡ ርዕዮትንም መጠየቅ ሰዓት
ረፈዯ፡፡ እንዯዚህ አዴርገው አዋክበው ስሌችቶን እንዴንቀር፣ ጠያቂ አጣው ብል አንደዓሇምን
ተስፋ እንዱቆርጥ ነው እቅደ፡፡ ከአንደዓሇም ጋር የምናወራውን የሚያዯምጠው ዘብ መውጣት
ስሇምፈሌግ ከመውጣቴ በፊት ግን የተቋሙን ኃሊፊ ማግኘት እፈሌጋሇሁ፣ ዝም ብዬ ከዚህ ግቢ
አሌወጣም ስሇው ዯውል ሐጎስ የሚባሌ ስው ጠራሊኝ፡፡
እኔ ቢሮ ውስጥ ሆኜ በስርዓቱ ነበር መነጋገር የፈሇኩት፡፡ አንደዓሇም እንዱገባ ተዯርጎ እዛው
በቆምኩበት ሇምን እንዯዚህ እንዯሚዯረግ ቢቻሌ በክብር ካሌተቻሇ እንዯ ዜጋ ሇምንዴነው
የማሌስተናገዯው የሚሌ ጥያቄ አቀረብኩሇት፡፡ በር ሊይ ያለት አሰተናጋጆች የምክር ቤት አባሊት
እንዳት እንዯሚስተናገደ ስሇማያውቁ ነው፡፡ እኛ በስነ ስርዓት ሇማስተናገዴ ብሇን የበሊይ አካሌ
ጠይቀን ነው የምናስገባው (ሌብ ቡለ የበሊይ አካሌ ጠይቀን የሚሇውን) አቶ ግርማ እርሶ
ያውቃለ ሇምን እንዯታሰረ፣ እርሶም ትንሽ ትዕግሰት ቢያዯርጉ ጥሩ ነው በር ሊይ ካለ ሰዎች
ጋር ሇምን ይጨቃጨቃለ፡፡ ይቅር ብሇን ነው እንጂ ስብዕናዬን ነክቶኛሌ ብሇው አቤት ብሇዋሌ
ብል አረዲኝ፡፡ እሼ (ሻቢያ ትዝ አሇኝ) ሰዎቹ ይጠሩ አሌኩና ተጠርተው መጡ (በር ሊይ
በሚገባህ ቋንቋ ብሊ የተሰወረችው ዘብና መግቢያ ሊይ እትናዯዴ እያሇች የማሊቀውን ጥያቄ
ስትጠይቀኝ እና ስታናዴዯኝ የነበረች ብዙዬ የምትባሌ ሴት መጡ)፣ ምን እንዲዯረኩ ሲጠየቁ
ሲናገሩ ይቆጣለ ወዯሚሌ ዝቅ ብል እነርሱን አሰናበታቸውና ከዛሬ ጀምሮ እስረኛ ሇመጠየቅ
ሰመጣ ሐጎስ ብዬ በዋናው በር ብቻ እንዴመጣ በዚሁ መሰረት እንዯ ምክር ቤት አባሌ ወንበር
ተዘጋጅቶሌኝ እንዯምስተናገዴ መመሪያ ተሰጠኝ፡፡
የዛኑ ዕሇት ሪፖርት ጋዜጣ ሊይ ክቡር ሚኒስትር በሚሌ ርዕስ ስር ያነበብኩት ትዝ አሇኝ፡፡
ተጠሪ ወዯ አሌሆኑበት ተቋም እየዯወለ የስራ መመሪያ የሚቀበለ፣ በማያገባቸው ገብተው
መመሪያ የሚሰጡ እንዲለ በፌዝ አዴርጎ ይነግረን ነበር፡፡ የቃሉቲ የበሊይ አካሌ ማን ነው? ይህ
ስው ከቃሉት ተዯውልሇት የተከበሩ አቶ ግርማ ሠይፉ መጥተዋሌ እናስገባቸው? ወይስ
አናስገባቸው? ተብል የሚጠየቀው ከውጤቱ እንዯተረዲሁት ይህ ሰው የሰጠው መሌስ
አስገቧቸው ግን አጠገባቸው ሰው መዴቡና ምን እንዯሚያወሩ አዴምጡ ነው የሚሇው፡፡ ይህ
ምን ያህሌ ውርዯት እንዯሆነ ሇሚያዘውም ሇሚታዘዘውም ግሌፅ ይመስሇኛሌ፡፡ ላሊው ሐጎስ
ያሇኝ በምን እንዯታሰረ ታውቃሇህ ነው ያሇኝ፡፡ አዎ አውቃሇሁ አንደዓሇም ሲሰርቅ፣ ቦንብ
ሲያፈነዲ አሌተያዘም ባሇው የፖሇቲካ አቋም እንዯታሰረ እና የፖሇቲካ እስረኛ እንዯሆነ
አውቃሇሁ፡፡ ሇዚህም ነው ከአምስት ሺ እስረኛ በተሇየ ሁኔታ አንደዓሇምን ሌንጠይቅ
የምንታገዯው፡፡ ሐጎስ ግን አንደዓሇም ይህን ጥያቄ ሲጠይቀኝ ምን አስቦ ይሆን፡፡ አንደዓሇም
አሽባሪ ነው ብል አያምንም፡፡ ሇነገሩ የማረሚያ (ሇእነ አንደዓሇም እስር ቤት) ስራው
የመጣሇትን እስረኛ መጠበቅ ብቻ ነው መሆን ያሇበት እንጂ ሇምን እንዯመጡ ማወቅ ያሇባቸው
አይመስሇኝም፡፡ እረ በህግ፣ መታሰራችን አንሶ መጠየቅ ስንከሇከሌ፣ ወይም መጎሊሊት ሲዯርስብን
ወዳት ነው ሌትገፉን የምትፈሌጉት? ብሇን ሇመጠየቅ ግዴ ይሇናሌ፡፡ የኢትዮጵያ ህገ መንግሰት
አንቀፅ 21 በጥበቃ ስር ስሊለ ዜጎች ግሌፅ ዴንጋጌ አሇው፡፡ ከዚህ በተፃራሪ የተፃፈ ህግ፣
መመሪያ ዯንብ፣ ወዘተ ህገ መንግሰቱን እንዯመናዴ ይቆጠራሌ፡፡ ከሳሾቻችን ህገ መንግሰቱን ስሇ
ማክበርና ማስከበር በህገ መንግሰቱ አንቀፅ 9 ማንበብና ተግባራዊ ማዴረግ ግዴ ይሊችኋሌ፡፡