Pages

May 8, 2013

ይድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ - ልጆቼ እስር ቤት ግፍ እየተፈጸመባቸው ነው

ከኣስገደ ገ/ስላሴ
መቀሌ
ህገ-መንግስቱ የሰጠኝን መብት ተጠቅሜ በስልጣን ላይ ያለውን ገዢ ፓርቲና መንግስት በተለያዩ ጽሁፎች ስቃወም፣ የዓረና/መድረክ ተቃዋሚ ፓርቲም አባል ሆኜም ስንቀሳቀስ መቆየቴ ለህዝብ ግልጽ ነው። የገዢው ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣናት ስም አጉድፈል በሚል ሰበብም ስታሰርና ስፈታ ቆይቿለሁ። ይህ አልበቃ ብሏቸው በልጆቼ መጡብኝ። አሕፈሮም እና የማነ አስገደ የተባሉ ሁለት ልጆቼ በአሁኑ ሰአት በተለያዩ አስርቤቶች ታስረው ሰቆቃ እየተፈጸመባቸው ይገኛሉ። ህዝብ እንዲያውቅልኝ ያክል የሚገኙበት ሁኔታ ይህን ይመስላል።

የአሕፈሮም አስገደ መታሰር

በ 16/8/2005 ዓ.ም ቀበሌ 16 ኣካባቢ በኣንድ ሻሂ ቤት ቡና እየጠጣ ሳለ ከቀኑ ኣራት ተኩል በፖሊሶች ተይዞ በቀዳማይ ወያኔ ጣብያ ገባ:: ቤተሰቡ በጋደኞቹ ተነግሮን ሄደን ስንጠይቅ የለም ኣሉን፤ ውለን ኣደርን። ከ48 ሰኣት በኋላ እነሱ ጋር ታስሮ እንዳለ ኣመኑልን። መርማሪ የመቶ አለቃ ኣለም ከልጃችን ጋር ኣገናነኘን ስንለው ወንሉ ከባድ ስለሆነ ኣይፈቀድም ኣለን። ቀጥለን የጣብያው ኣዛዠ ኮሎኔል ኣንድነት ሊያገናኘን ጠየቅነው፤ ኣይቻልም ኣለ። ታድያ ለማን ኣቤት ይባል? ጨነቀን። በህገ መንግስት ድንጋጌ መሰረት ኣንድ ተጠርጣሪ በ 48 ሰኣት ግዴታ ፍርድ ቤት መቅረብ ኣለበት ግን ፍርድ ቤት ሳይቀርብ 55 ሰኣት ሆነ፡፡ ኣርብ ምሽት እኛ የሚቀርበው ሰኞ ነው ብለን ቤታችን ስንሄድ ሆን ብለው እኛ እንዳናየው ቅዳሜ በ 72 ፍርድ ቤት ኣቀረቡት። ለ30/8/2005ዓ.ም እንደተቀጠረ በወሬ ሰማን ልጃችን ለማየት ተነፈግን ብለን ስናዝን ይባስ ብሎ ኣስደንጋጭ መረጃ ሰማን ልጃችን በፖሊስ መኪና ሰዎች ታስረው የሚመረመሩበት የሚገረፉበት ጨለማ ቦታ 06 የህውሓት እስር ቤት ተወሰደ ኣሉን በመኪና ታፍኖ ሲሄድ ያዩ ወጣቶች ነገሩን፡፡

እኛም ወደ ቀዳማይ ወያኔ ፖሊስ ጣብያ ሄደን ለኮማንደር ኣንድነት ልጃችን የት ኣለ ብለን ጠየቅነው። ኮማንደሩ መመሪያ ሊደብቅ ሞከረ ጠንከር ብለን ስንጠይቀው ልጁ ወንሉ ከባድ ስለሆነ 06 ወስደነዋል ብሎ ኣስረዳን። የት ነው 06 በበረሃ የነበረ እስር ቤት ነው ስንለው ኣስገደ ለራስህ ተበከለህ እየጨሆክ እዚህ ያለውን ሰው እየበከልክብን ነህ በማለት ሰደበኝ ። መጨረሻው ከፈለግክ ለክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ጠይቅ እኛ ኣናውቅም ኣለኝ ኣሁንም ቤተሰብ ተጨንቀን ልጃችን በዚያች የትግራይ ጋንታናሞ ሊገርፉት ነው ፡፡

06 የሚባል እስር ቤት በትግሉ ወቅት በበረሃ የነበረ እስር ቤት ነው። የታሰሩ ዜጎች ታጋዮች እና ሲቭል ህዝቦች የሚመረመሩበት የሚፈረዱበት የሚቀጡበት ነበር፡፡ ይህ እስር ቤት በ 1983ዓ.ም መሮ ኣልፎ ኣልፎ ግን ህጋዊ ያልሆኑ ድብቅ እስርቤቶች በመቀሌ ባሎኒ ጫካ የበዛበት ጎድጓዳ ሸሎቆ ቦታ ዙሩያው በተራራ የተከበበ ወደ ሰማይ ካልሆነ ወደ መሬት ኣሻግረህ የማይታይበት ኣስጨናቂ ቦታ ለ 23 ኣመት 06 የተባለ ህቡእ እስር ቤት ከመላው የትግራይ ዞኖች ወረዳዎችና ሌሎች ቦታዎች እየመጡ የሚታሰሩበት እስርቤት መሆኑን ፍርድቤቶቸ ኣያውቁም ነበር። ኋላ ግን የክልሉ የፍትህ ፅህፈት ቤት ሃላፊ የነበሩ ኣቶ ጌታሁን ካሳ ጉዳዩ ስላሳሰባቸው ከሌሎች የሰራ ባልደረቦቻቸው ሆነው ህቡእ እስር ቤቱን ኣይተው ድርጊቱ በመቃወም በትግራይ ክልል መሪዎች ህጋዊ እስር ቤት ስላልሆነ ይዘጋ ብለው ኣስታየት ቢሰጡም በክልል መሪዎች ተቀባይነት ኣላገኙም። ይህ ድብቅ እስር ቤት ከ23 ኣመት በላይ በዋናነት በቀጥታ የሚያዙት ኣቶ ዘአማኑኤል ለገሰ /ወዲ ሻምበል/ በበረሃም የ 06 ሃለፊ ነበሩ በዚህ እስር ቤት 15-20 የሚሆኑ ነባር የ 06 ታጋይ የነበሩ ኣባላት ይገኛሉ መርማሪዎች እነሱ ጠባቂዎች እነሱ ናቸው። ወደ እዚህ እስርቤት ይቅርና ስቭል ህዝብ ከእነዛ የተመደቡ ፖሊሶች ውጭ ማንም ፖሊስ ኣይገባም። በተጨማሪ ይህ እስር ቤት በፍትህ ኣካላትም ኣይፈተሽም። ህጋዊ እስርቤት ስላልሆነ ሌሎች በመቀሌ ያሉ 7 እስር ቤቶች በፍትህ ኣካላት ይፈተሻሉ። የኔ ልጅም ወደ ዛ ጨለማ ቤት ነው ያስገቡት። ያ እስር ቤት በተራራ የተከበበ ስለሆነ ከ ጥዋት እስከ 7 ሰኣት ኣካባቢ የፀሃይ ብርሃን ኣይገባበትም። ከከተማ ራቅ ብሎ የተሰወረ ነው ወደእዛ ኣከባቢ ሰውም ሆነ እንስሳ ኣይዞርም።
እኛም ጥያቂያችን በመቀጠል ለቀዳማይ ወያኔ ፍትህ ፅህፈት ቤት ኣቃቢ ህግ ታጋይና ፖሊስ የነበረ ኣቶ ሙዑሾ ለወረዳው ፍርድ ቤት ሰብሳቢ ዳኛ ኣቶ መሓሪ ካሕሳይ ለወረዳው ዳኞች ፕሬዝደንት ወ/ሮ ሰብለ ኣለሙ በፅሑፍና በቃል ኣቤቱታ ኣቀረቡክ። ኣቃቢ ህግ ማዓሾ ቀርቦ የተደረገ ሁሉ ሊክደን ሞከረ፤ ግን ማስረጃዎች ስላሉን ምንም ለማድረግ ኣልቻለም። በዛ ወቅት የጠየቅናቸው ጥያቄዎች ልጃችን የት እንደታሰረ ሊነግረን ኣማካሪ ጠበቃ ሊያነጋግረው በግልፅ ከልጃችን ጋር ልንገናኝ፤ ልጃችን ያለበት ቦታ ስለማናውቀው ከኣሁን በፊት 06 ወስደው ገርፈው ለማንም እንዳይናገር ኣድርገው ለቀዉት ስለነበር የልጃችን ክብርና መብት ድህንነት የተጠበቀ እንዲሆን ከድብቅ እስር ቤት እንዲወጣ በህጋዊ ፖሊስ ጣብያና በሚመለከተው የ ወረዳ የስልጣን ክልል እንዲታሰር፤ ምግብ ኣስፈላጊ ቁሳቁስ እንድናቀርብበት

አሕፈሮም እና የማነ አስገደ
የተጠረጠረበት ወንል ካለ እንዲነገረን፤ ልጃችን ችግር እንዳለው ወሬ ስላገኘን የፍትህ ኣካላት በየሰብኣዊ መብት ጠባቂዎች ሄደው
እንዲፈትሹት ነበር። ሰብሳቢው ዳኛ የጠየቅነውን መብት ሁሉ እንዲፈፀም ለኣቃቢ ህግ መዓሾ ነግረዉት ነበር ነገር ግን ያሁሉ የጠየቅነው
ነገር ኣንድ ብቻ ከድብቅ እስር ቤት ሲወጣ በሌላ በኩል ግን በኣደራነት ነው የተረከብነው ከማንም ሰው ጋር እንዳይገናኝ ተብለናል ብሎ
እስከ ዛሬ 25/8/2005 ዓ.ም ከልጃችን ልንነጋገር ኣልቻልኩም፤ የህገ ኣማካሪም ለማቅረብ ኣልተቻለም በምን እንደታሰረም ሮ
ለባለቤቱ በኣድ ነው የሆነብን። ከሁሉም በላይ ደግሞ ለወላጆች በፖሊሶቸ የሚያጋጥመን ያለው የሰብኣዊ መብት ጥሰት ነው፤
ይሰድቡናል፣ ያናኑቁናል።
ሌላ ወደ የክልሉ ሰብኣዊ መብት እና እምባ ጠባቂ ፅህፈት ቤቶች ሄደን ነበር የሰብኣዊ መብት ጠባቂ ሃላፊ የህውሓት ኣባል ነበር ኣቶ
ኣባዲ ይባላሉ ግን ኣልነበሩም። የፅህፈት ቤት ሬጅስትራር እና የፅህፈት ቤቱ ምክትል ቀደም ሲል የኣዲግራት ፖሊስ ጣብያ ኣዛዠ የነበሩ
ኮማንደር ኣሁን ኣቶ ተብለው ብርሃነ ጼጥሮስ ታጋይ የነበሩ ልጃለም ሃ/ሰላሴ ታጋይ የነበሩ በፅሁፍና በቃል ኣነጋገርኳቸው። ደብዳቤ
እንፅፋለን፤ ሄደንም እናነጋግረዋለን ኣሉን። እዚህ ላይ እስረኛው ከድብቅ እስር ቤት ከወጣ በኃላ በኣደራ እስር ቤት ሄደው ኣናግረውታል
ያነጋገረው ብርሃነ ጼጥሮስ ነበር ። የእንባ ጠባቂ ሄጄ ኣቶ ኣናጋው ሲሳይ የኣስተዳደር በደል መርማሪ ከፍተኛ ባለሞያ የሚል ፅሁፍ
በጠረቤዛቸው ነበር የሰጠኋቸው። ፅሁፉብዙውን ሳያዩ በዚህ በፍርድ ቤትና በፖሊስ የሚታይ የወንል ነገር እኛን ኣይመለከተንም ኣሉ።
ገረመኝ፣ ኣዘንኩ። ከዚህ በኃላ ለኣቶ ዘአማኑኤል ለገሰ /ወዲ ሻንበል/ የህውሓት ካድሬ እና የትግራይ ክልል ፖሊሰ ኮሚሽነር በሁሉም
የፍትህ ኣካላት ፅህፈት ቤት በፀሃይ ስዞር ከዋልኩ በኃላ በመቀሌ ፒያሳ ኮብራ መኪናቸውን ኣቁሞው ኣገኘኃቸው። ላልፋቸው
ኣልፈለግኩም፣ ልጄ ካንተው የ06 እስር ቤት ኣውጣልኝ፣ ህጋዊ ኣይደለም። በዚህ መቀሌ ከተማ ያሉ ህጋዊ እስር ቤት 7 ብቻ ናቸው።
06 የሚባለው በበረሃ ጥለነው የመጣን ነው አልካቸው። እኔ ልጁ 06 የገባ መሆኑ የሰማሁት ዛሬ ጥዋት ነው። ኣሁን ኣየዋለው ኣለኝ። ይ
የሚሆነው ማክሰኞ 22 /8/2005 ነው በዚያን ቀን በ 8 ሰኣት ኣካባቢ እስረኛው ልጄ ወደ የገጠር ወረዳ እንደርታ ወረዳ ንኡስ ፖሊሰ
ጣብያ ወሰዱት ።
እዚህ ላይ ስለ ልጃችን ስንከራከር ወንል ከፈፀመ ህግ ያውጣው ኣንከራከርም። እኛ የጠየቅነው ግን ፍትህ ኣጣን ነው ያልነው።
የኣሕፈሮም ጉዳይ ይህ ኣሁንም ሁሉም ኣይነት ህገመንግስታዊ እና ዜግነታዊ መብቱ መጠበቅ ኣለበት፡፡
ይሁኑ ይባስ - የሁለተኛው ልጄ የማነ ኣስገደ መታሰር
የ27 አመቱ ልጄ የማነ አስገደ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ዲግሪ ምሩቅ ነው። ይህ ልጅ በ2004 ዓ.ም ነሃሴ ወር ተመርቆ ለመምህርነት
በውቅሮ ከተማ ተመድቦ ከዛም ምክንያቱ ባልታወቀ ወደ ኣጉላዕ ቀየሩት። በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ ቆላ ገርዓልታ ቀየሩት። ይህ ሁሉ በ
10 ቀን ውስጥ የተደረገ ነው ከዛ በኃላ ተበሳጨና ታመመ። እኛም ሄዶ እንዲሰራ ለምነነው ኣልቻልንም። ኣማራጭ ስላጣን ተረጋጋና ዝም
ብለን ሲንኖር በማህሉ ታመመ። በህክምና ብዙ ጥረት ኣድርገን ለውጥ ሰላጣን በዚህ በቅርብ ሳምንታት ወደ ተወለደበተ ቦታ ማእከላዊ
ዞን በድሮ ኣድዋ ኣውራጃ ወረዳ እምባስነይቲ ዓድ ሓላ ቀበሌ ወደ ሚገኝ ቤተሰቦቹ /የኣያቱ ቤት/ ፀበል እንዲታጠብ እናቱ ሻለቃ ግደይ
ወ/ሚካኤል ይዛው ሄዳ እዛው ትታው ወደ መቀሌ ተመለሰች። እዛው ገጠር እያለ የኣካባቢው ህዝብ ያውቀዋል። በዚህ ሁኔታ እያለ ግን
በኣከባቢው ኣንደ ኣደጋ ደረሰ። እሱም በኣዲሙናይ የሚባል ሰፈር ከ1-8 ክፍል የሚማሩበት በ21/8/2005ዓ.ም ከለሊቱ ከ8- 9ሰኣት
ት/ቤቱ ተቃጥሎ ኣደረ። ላይብሬሪው ፍፁም ወድማል ከዛ በኃላ ማን ኣቃጠለው ሲባል የኣካባቢው የህውሓት ጥቂት ካድሬዎች እና
የቀበሌ መሪዎች ፖሊስ ኣዘዠ ኮማንደር ሃ/ስላሴ በምንም የማይገናኝ ለበሽተኛው ልጄ ኣባቱ ኣቶ ኣስገደ የኣረና መድረክ ኣባል ፓርቲ ሆኖ
ፀረ ወያኔ ስለሆነ ሆን ተብሎ በኣረና መድረክ ተልኮ ነው ት/ቤቱን ያቃጠለው በማለት የገጠሩ የቀበሌ ህዝብ በሙሉ
እንደኣውጫጭኒ/አፍርሳታ/ ሰብስበው ልጄ የማነ ኣስገደ ኣስቁመው ሲመረምሩት ሲጠይቁት ዋሉ የቀበሌ ህዝብ ይህ ልጅ በፍፁም
ኣንጠረጥረውም ታሞ ፀበል እየታጠበ የሚውል ከኣያቱ ቤት ወጥቶ ኣያውቅም ውሸታችሁ ነው ከኣባቱ ጋር ምንም የሚያያዘው የለም ኣባቱ
ቢሆንም ለዚህ ደህንነት የሚያስብ እንጂ ኣደጋ ኣድርስ ሊለው ኣይችልም ብለው ሲቃወሙ የህዝብ ተቃውሞ ስለበረታ ህዝቡ ከስብሰባ
በትኖ ልጄ ቤት ገብቶ ታሞ ተኝቶ እያለ በፖሊሶች እና ምልሻ ኣስረው ወሰዱት። ኣሁን በነበለት ከተማ ፖሊሰ ጣብያ ታስሮ ይገኛል።
ነበለት ከመቀሌ በግምት 200ኪ.ሜ ነው ርቃ በስተሰሜን ትገኛለች። ይህ ጉዳይ ሃገርና ህዝብ ወዳድ የሆናችሁ በምንም ወንል ያልተገኘ
በሽተኛ ልጄ ከተቃዋሚ ፓርት የኣረና መድረክ በማያያዝ ተላላኪ ነህ ብለህ ማሰቃየት
1ኛ ለልጄ በወንል ለዘላላም ጠባሳ መተው
2ኛ ለንፁሃን ዜጎች በወንል ለሰላማዊ ትግል ኣምነው ለሚታገሉ ፓርቲዎች ስም ማጥፋት
3ኛው በዋናነት ለኣስገደ ፤ ይ መወንል /ሴራ/ ህውሓት ከጥንት ምሮ ይዞት የመጣ ባህሪና ተፈጥሮ ነው። በተጨማሪ ለራሴ በትንሽ
የስም ማጥፋት ወንል ከሰው እነሆ ከሰኔ 16/10/2003ዓ.ም እስካሁን ድረስ የሚያንገላቱኝ ያሉ ሆን ተብሎ እኔን ለማሰቃየት ብሎም
በተፅእኖ እኔን ለአደጋ ማጋለጥ ያለመ ሴራ ነው። ይህ ተግባር በሌሎች ልጆቼም የማፈን ሁኔታ እየታየ ነው፡፡ ይህ በቤተሰብ ደረጃ የዘርና
የቂም በቀል ሴራ ለሃገራችንም ለህውሓትም ኣይጠቅምም። ኣንድ ነገር ግን ላረጋግጥላችሁ ምፈልገው እኔ ተንበርካኪ ኣይደለሁም።
ህውሓት ህገ መንግስት የናዱ ኣሸባሪዎች እያለ ዜጎቹን በእስር እንዲማቅቁ እያደረገ ራሱ ግን በወጣት ዜጎች ሽብርተኘነትን እየፈፀመ ነው።
ይህ ማሳያ የኣሕፈሮም እና የማየነ ልጆቼ ኣንዱ ማሳያ ነው፡፡ በእኔ ቤትና በሌሎች ዜጎችም ሽብር እየተፈጠረ ነው፡፡
በመጨረሻ ህውሓት ኢህኣደግ የማሳስበው ይቺ ሃገር ለሁላችን እኩል ናት የምትደርሰን። ለምን ይቺ ሃገር እናንተ ልጆቻችሁና ዘር
መንዘራችሁ በኣሜሪካ ቻይና ኣውሮፓ በገንዘባችን ስታስተምሩና ስታበለፅጉ ልጆቻችን በእስር ቤት በሽብር ተውጠው ጭንቅላታቸው
ሊበላሽ ፍትሃዊ ኣይደለም። 80 ሚሊዮን ህዝብ ወደ ተሳሳተ መንገድ እንዲጓዝ ታደርጋላችሁ። ውጤቱ ደግሞ ለሃገራችን እና ለህዝባችን ጎጂ ነው፡፡ ህዝብ ነዋሪ ነው ስርኣትና መንግስት ግን ተቀያያሪ ነው። ደርግ ከ2ሚሊዮን በላይ ታጣቂ ነበረው። ህዝባዊ መሰረት ስላልነበረው ወደቀ። ለምን ህውሓት ኢሃደግ ከደርግ አይማርም? መወናሉ ቂም በቀል ይብቃ……… ይቺ ኣገር ቁልቁለቱን ተያይዛዋለች፣ ብታስቡበትስ……….

May 5, 2013

ይግባኝ ለመድሃኒያለም ፍትሕ ስለተነፈጉት ስለእነ እስክንድር ነጋ

ከኃይለገብርኤል አያሌው
የፍትህ ምንጭ የህግ ባለቤት በመንግስቱ አድሎ የሌለበት እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ
ጠብቆ የሚያኖረን እውነተኛ ዳኛ የሆነው አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስክርስቶስ እውነትና መንገድ
ዳኛና ፈራጅ እርሱ በመሆኑ ቀን ያነሳቸው ነፍጥና ጎመድ ለታጠቁት በሃይልና ጉልበታቸው የፍትህን
ምንጭ አድርቀው ግፍ ለሚፈጽሙ ደሃ ለሚበድሉትና ህግ ለሚያጣምሙት አህዛብ ፈርዖኖችን ድል
የሚያደርግ ሃያሉ አምላክ ይግባኝ የምንለው ከምክርና ተግሳጽ በላይ መከራ ሊመክራቸው ያልቻሉ
የታዘዘው መቅሰፍት ጥጋብና ትዕቢቱ ለከት አጥቶ የነበረው ለምህረትና ይቅርታ ልቡ ታውሮ ሕሊናው
በጥላቻ ጠቁሮ ይመራ ዘንድ በታሪክ አጋጣሚ ያገኘውን የመሪነት ጸጋ አድፋፍቶ ከክፋት መንገድ ሊመለስ
ያልቻለውን መለስ ዜናዊን አምላክ በኪነጥበቡ በአጭር ሲቀጨው የደሃ እንባ የግፉአን በደል ሰማይ
መድረሱን ተገንዝበው ለመቻቻል ለእርቅና ሰላም በራቸውን መክፈት የነበረባቸው የዚሁ አረመኔ አልጋ
ወራሾች በበጎነት ፋንታ ያንንኑ ዴያቢሎሳዊ መንገዳቸውን አባብሰው መቀጠላቸውን ዳግም አረጋግጠውልናል። በፀሎተ ሐሙስ ነብሰ ገዳዩን ደም አፍሳሹን በርባንን ፈተው ክርስቶስን እንደሰቀሉት አይሁዶች የእኛዎቹ ተረፈ መለሶች ያንኑ የሃሰት የግፍና የበቀል እርምጃቸውን በህግ ስም በንጹሃኖቹ በእነ እስክንድር ነጋ ላይ የተፈጸመውን ሕገ አራዊታዊ ፍርደ ገምድል ውሳኔ የህዝብን ልብ የሰበረ በህግ ተዳኝቶ ፍትህ የማግኘትን ተስፋን ያመከነ ዜጎች በከፋና በከረፋ ዘረኛ የወንበዴ መንጋ መዳፍ ስር የወደቁበት የአምላክ ቸርነት የሚያስፈልግበት ተስፋይቱ ምድር ኢትዮጽያ የምትቃትትበት ቃልኪዳኑን የምትጠብቅበት አስከፊ ወቅት በመሆኑ መከራ ያጸኑብንን ከላያችን አራግፈንእንድንጥል ወኔና ብርታት ሃይልና ጉልበት እዲሆነንና ከወደቅንበት ድቅድቅ ጨለማ ላይ ብርሃኑን እንዲፈነጥቅ‘’ኤሉሄ ላማ ሰበቅታኒ’’ (ጌታ ሆይ ለምን ተውከን) እያልን እንማፀን ዘንድ ግድ ብሎናልና ስለኛ ብለው በአራዊት ጉድጓድ የተጣሉትን መልካሞቹን የኛን ዳንኤሎች ከተከረቸሙበት እስር ቤት ወጥተው ነጻነታቸውን ይጎናጸፉ ዘንድ ለደጋጎቹ አባቶቻችን የተለመንህ አምላክ በምህረት ትጎበኘን ዘንድ ወዳንተ የሚደረገውን ይግባኝ እንደ እኔ አይነቱ
በሃጥያት ያለ ጎልማሳ ቢበድልህም እንደ ሰርካለም ያለውን ተምሳሌተ ራሄል መከራ የጎበኛት በእስር ወልዳ

ዛሬም ስንቅ ማመላለስ እጣ ፋንታዋ የሆነውን ልበ ንጹህ የሆነች እመቤት ስለ ብላቴናዎቹ የእስክንድርና
የአንዷለምን ህጻናት መቃተት ሰምተህ የሌሎቹንም በስደት በመከራ የሚጉላሉትን ተፈናቅለው በጎዳና
የወደቁትን የቀን ሃሩር የለሊት ቁር የሚፈራረቅባቸውን ወገኖች ተመልክተህ በቃችሁ ብለህ ከመከራም
ትታደገን በእለተ ስቅለትህ ይግባኝ ብለናል።
ጠባቡንና ሸለቋማውን እባብና ጊንጥ የበዛበትን የሃገራችንን የፍርድ ቤት የጨለማ ጉዞ
ለሰውም ለእግዚያብሄርም ይሆን ዘንድ ባለመታከት ዘጠናዘጠኝ በመቶ የታወቀ ቢሆንም ምን አልባት
ለህሊናው ያደረ ለሙያዊ ስነምግባሩ የታመነ ፈጣሪውን የሚፈራ ሰውን የሚያፍር ዳኛ ተገኝቶ ነገሩን
ቢለውጥ የመከነ ተስፋ ከነበረው የአራዊት ሸንጎ እንደተጠበቀው ክስ ፈጥሮ ምስክር አሰልጥኖ መበቀላዊ
መመሪያ ያነገቡ ዳኞችን አሰልፎ ይሉኝታ አልባ ውሳኔውን ያጸናው የዴያቢሎስ ቡድን እንደ እስክንድር
አይነቱን እግዚያብሄርን የሚፈራ ሰውን በሰውነቱ የሚያከብር ለህግ የተገዛ በምግባር የዳበረና በጨዋነት
የተሞላ ከማናቸውም ሱሶች የጸዳ ለትዳሩ የታመነ ገንዘብን የናቀ ዘወትር የወገኑ መራብ እረፍት የሚነሳው
የሃገሩ ተመጽዋችነት የሚያንገበግበው ሃገሩንና ወገኑን በሚችላውና ባለው አቅም ለመርዳት ህይወቱን
እንኳ አሳልፎ እስከመስጠት የቆረጠ መልካም ዜጋ ባልሰራው ወንጀል ባልዋለበት ፖለቲካ እየተፈጸመበት
ያለው ግፍ እውነት በመናገሩ በመሆኑ ይዋል ይደር እንጂ የማይገለጥ የተሸፈነ የማይታወቅ የተደበቀ ነገር
ባለመኖሩ በህዝብ ትግልና በእግዚያብሄር ሃይል ፍርድ ገልባጮችና ሸፍጠኛ ገዠዎች የሃፍረት ካባ
የሚለብሱበት ግዜ እሩቅ አለመሆኑን አለም በአንድ ድምጽ ሃሙስ እለት የዋለውን የጋንጋሮ ፍርድ ቤት
ውሎ ማውገዙ የመጨረሻው መጀመሪያ መቅረቡን የሚያበስር ይመስለሻል።
ስለ እስክንድር ንጽህና ለመተረክ መሞከር ቃላት የማባከን ያህል ቢሆንም እንደ ታናሽ
ወንድም የማቀውን እናገር ዘንድ ግድ ስለሚለኝ አንድ ነገር ለማለት ዳዳኝ። በሃገር ቤት በነበርኩበት ግዜ
ከስራ ውጪ አብዛኛውን ግዜ ከእስክንድር ጋር አብረን የምናሳልፍበት ግዜ የሚበዛ በመሆኑ የነበረን
ቅርርብ የወንድማማች ያህል እስኪሆን ድረስ ከቤተሰቦቼ አልፎ ገጠር ያሉ ዘመዶቻችን ጭምር
በትሁትነቱና ያስታውሱታል። እክስከማስታውሰው ከእስክንድር ጋር ከሃገራዊና መንፈሳዊ ጉዳዮች ውጪ
ስለሌሎች የግል ጉዳዮች የምንወያይበት ሁኔታ በጣም ውስን ነበር። እኔና እስክንድር በሃገራችን የፖለቲካ
ሁኔታ ላይ የነበረን ውይይት በምርጫ ዘጠና ሰባት የህዝባችን የዲሞከራሲና የለውጥ ተስፋ ከተቀለበሰ
በኋላ እኔም ወደ ስደት እርሱም ወደ እስርቤት የተለያየንበት ሁኔታ ተፈጥሮ ለተወሰነ ግዜ ቢቆይም
ከእስር ቤት ከወጣ በኋላ በስልክ የምናደርገው ውይይት ቀጥሎ እርሱ አዲስ አበባ ቁጭ ብሎ ያለ አንዳች
ፍርሃት በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ያለውን ስሜት እያጋራኝ እዚህ ስላለውም የማደርገለት ማብራራት
የወያኔ መረጃዎች ዘወትር እንደሚከታተሉትና ስልኩን እነደጠለፉት ስለሚያውቅ አንዳንዴ እየቀለደ
ሦስተኛው ሰው እያደመጠ ነው ይል ነበር ። እስክንድር ይህን ያህል በክትትል ውስጥ እንደተወጠረ
መሆኑን ቢያውቅም አንድም ቀን ሲጨናነቅና የሚሰማውን ከመግለጽ የሚፈልገውንም ከመጠየቅ ወደኋላ
ያለበት ሁኔታ አላስታውስም ስለታጋዩ ስለ ሃየሎች አሰላለፍ ስለ ፖለቲካ ድርጅቶች ስለ ስርዐት ለውጥ
ያለውን ግምገማ በስልክም በአደባባይም ሲገልጽ ምን ያህል በያዘው እውነት እንደሚተማመንና ሕጋዊነቱን
ጥያቄ ውስጥ በሚጥል ስሜታዊ ከሆነ ተግባር የሚጠነቀቅ አዋቂ ሰው ነው።
ሌላው እስክድርን እስከማውቀው ከውጭ ሆኖ ትግል ከዳር የመድረሱ ላይ ጥርጣሬው የጎላ
ከመሆኑም በላይ በሃሰት የተከሰሰበት የግንቦት ሰባት የፖለቲካ አስተሳሰብ ጋር እስክንድር አካል ሊሆን
ቀርቶ በሃገርቤት እንዳለ ዜጋና በጥብቅ የደህንነት ክትትል ስር ሆኖ አመጽ ከአወጁ ሃይሎች ጋር
የሚያሰተሳስር የፖለቲካ ድር ውስጥ ሚና ለመጋራት ፈጽሞ የማያስችል ሁኔታ ካለመኖሩመ በላይ ማንም
ሊረዳው የሚገባው እንደ እስክንድር ያለ ራሱን ለሞት እንኳ ቢሆን አሳልፎ ለመስጠት የቆረጠ ጀግና
የጠመንጃው ትግል ያስኬደኛል ብሎ ቢያምን ጫካ ለመግባት የማያመነታ ቆራጥ በመሆኑ የማንም አጀንዳ
አራማጅነት ሳያስፈልገው በተግባር ያደርገው ነበር። የእስክንድር አላማ ይህ አይደለም እውነትን በመጻፍና

በማንቃት በሃገር ውስጥ ከወገን ጋር ሆኖ በሰላማዊ እንቢተኝነት የስርዐት ለውጥ ማምጣት የሚል
ሳይገድሉ የመሞት መንፈሳዊ ትግል የማህተመ ጋንዲንና የማርቲን ሉተርን የትግል ተሞክሮ የመተግበር
አጀንዳ ነው እስክንድር የነበረው። ይህን ደግሞ በመለስ ትዕዛዝ የፖሊስ ኮሚሽነሩ የመጨረሻ ያለውንና
በከባድ ማስፈራረያ የታጀበው ትዕዛዝ መጻፍን አቁም እምቢ ብትል በራስህ ላይ ፈርደሃል መባሉን እራሱ
እስክንድር በቃልም በጽሁፍም ይፋ ማደረጉ የሚዘነጋ አይደለም።
እስክንድር እንኳን ዜጎችን በሚያስጨርስ ሁለገብ አመጽ ሊሰማራ ይቅርና የወገኑ መቸገር
እንደ እግር ውስጥ ቁስል እረፍት የሚነሳው ለዚህ መከረኛ ወገኑ ደጋግሞ እንኳ ቢሞት ቅር የማይለው
መልካም ሰው ያለ ጥፋቱ መንገላታቱ እጅግ በጣም ያሰዝነኛል። ከእስክንድር በጎ ስራ የቱን አንስቼ የቱን
እንደምተው ይቸግረኛል፤እርህራሄ የተሞላ ከመሆኑ የተነሳ አንድ ግዜ ለእናቱ የቤት ውስጥ ስራ የምትረዳ
ሰራተኛ ይፈልግና ስረና ሰራተኛ አገናኝ ደላሎች ጋር አብረን እንሄዳለን እዛም አንዲት በሃያዎቹ መጨረሻ
የምትሆን ልጅ ደላላው ያገናኘንና ልጅቷን ይዘን ጉዞ እንደጀመርን እስክንድር በልጅቷ ሁኔታ ልቡ ተነክቶ
ከጠየቀችው በላይ ደመወዝ እንደሚከፍላት ነገር ግን ትምህርቷን መከታተል የግድ እንዳለባት ነግሮ
የመጀመሪያ ወር ደመወዟን እንዳለው ጨምሮ በመስጠት እቃዋን ይዛ እንድትመጣ በማለት
ያሰናብታታል። ታዲያም ያቺ ልጅ ራስ ወዳድነት በነገሰበት ከጻጻሱ እስከ ካድሬው ለገንዘብ ጣዖት
በተንበረከከበት ራሱን ለመጥቀም የሌሎችን ህይወት እንኳ ቢያጠፋ ግድ የሌለው ሆድ አምላኩ በበዛበት
ዘመን ላይ እንዲህ ያለ ደግነት ከትህትና የተላበሰ መልካም ዜጋ ልቧን ነክቶት እንባዋ መንታ ሆኖ እየወረደ
ለምስጋና ቃላተ ሲያጥራት የነበረበት ሁኔታ ትዝ ይለኛል። ለምሳሌ ይህን ገጠመኝ አነሳሁት እንጂ
የእስክንድር ደግነትና ለወገኑ ያለው እርህራሄ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። እስክንድር ብዙ ግዜ
ከምንሄድበት የስድስት ኪሎ ያለው ስደተኛው መድሃኒያዓለም ቤተክርስቲያን አምላክ ለሃገራችን እድገት
ለህዝባችን ነጻነትና እኩልነት እንዲሰጠ አዘውትሮ የሚጸልይ ቀና ሰው ሽብርተኛ መባሉ መታሰር መቸገሩ
ለሁላችን መሆኑ የገባን ለመሆኑ ስንቶቻችን ነን
ቤተመንግስቱ በዘረኝነትና በኋላ ቀርነት በዘቀጠበት ቤተ እምነቱ በመንፈሳዊ ክስረትና በሞራል
አልባነት በወረደበት በተለይ ለኢትዮጽያ ታሪከና ህልውና ታላቅ ባለውለታ ከሆነችው አማናዊቷ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የእሳት ልጅ አመድ እንዲሉ ለመንጋቸው እረኛ ሊሆኑ ቀርቶ ልጆቿን
አሳልፈው የሚሰጡ ለጥቅምና ለምድራዊ ህይወት የቋመጡ ህዝብ ሲንገላታ ወገን ሲበደል ፍርድ ሲጓደል
አይተው እንዳላዩ በሚበዙበት በዚህ ዘመን በዚህ ትውልድ የበጎነት ተምሳሌት የሃቀኝነት እርሾ የሚሆን
አውራ ዜጋ ከመድረኩ በታጣበት ሁኔታ ላይ እግዚያብሄር እስክንድርን ሃቅ እንዲጽፍ አንዷለም ለወገን
እንዲጮህ ባያስነሳ ማን ነበር ምሳሌ የሚሆነን የሃገራችን ምድር የሃሰት ማቅ ብትለብስም የወጣትነት
ትኩስ እድሜያቸውን ከምንም በላይ ለማንም ፍጥረት የቀንበር ያህል ከባደ የሆነውን ከህጻናት ልጆቻቸው
ተነጥለው ከሞቀ ቤታቸው ወጥተው ለምድራዊ ስቃይ የመዳረጋቸው ምክንያት ለምንድን ነው ጥቅም
ስልጣን ዝና ወይስ ምን ለዚህ ሁሉ አይደለም እስክንድር ሚስጥረኛ ወንድሜ ነው አንዷለም ወዳጄ ነው
አበበ ቀስቶ የአፍላነት እድሜ የዛሬ 18 አመት ጀምሮ በሃገራዊ ጉዳይ አብሮኝ የጎለመሰ ጓዴ ነው በደንብ
አውቃቸዋለሁ ሁሉም ውስጥ ግለኝነት የለም ራዕያቸው ፍላጎታቸው የበለጸገችና እኩልነት የሰፈነባት ሃገር
ይኖረን ዘንድ ነው። ለዚህም ነው መከራ የሚቀበሉት በእነሱ ድካም እኛ እናርፍ ዘንድ ነው መቃብራቸው
የተማሰው እለተ ሞታቸው የቀረበው ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ስልጣን የተቀዳጁት እድሜ የጠገቡት
ጻጻሳትና ካህናት በፍርሃት የሸሹትን ለህዝብ የመሰዋትነ ጸጋ እስክንድር አንዷለም አበበ ሊወጡት
በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተተኩልሽ መጽሃፉ እንዲል በዚህ ድቅድቅ የተስፋ መቁረጥ ጭለማ ውስጥ
የብርሃን ወጋገን በፈነጠቁልን ጀግኖቻችን ፈለግ በመከተል ጅምራቸውን ከፍጻሜ ለማደረስ ሃገር ወዳድ ነን
የምንል ዜጎች በትግሉ አውላላ ሜዳ ላይ ጥለውን ስለሸሹት ማላዘን ሳይሆን እነዚህን የዘመናችን የትውልድ
ክዋክብት የሆኑ ተምሳሌቶችን እንከተል ዘንድ ታሪክ ሞራል እግዚያብሄር ግድ ይሉናል።

እስክንድር እንደ አብዛኞቻችን ደሃ መንደር አላደገም በወርቅ ማንኪያ እየበላ ማርና ወተት
እየተጎነጨ በምቾትና በድሎት ያደገ ጥሩ ትምህርት ቤት ገብቶ በመልካም ምግባርና እውቀት የጎለመሰ

በማንቃት በሃገር ውስጥ ከወገን ጋር ሆኖ በሰላማዊ እንቢተኝነት የስርዐት ለውጥ ማምጣት የሚል
ሳይገድሉ የመሞት መንፈሳዊ ትግል የማህተመ ጋንዲንና የማርቲን ሉተርን የትግል ተሞክሮ የመተግበር
አጀንዳ ነው እስክንድር የነበረው። ይህን ደግሞ በመለስ ትዕዛዝ የፖሊስ ኮሚሽነሩ የመጨረሻ ያለውንና
በከባድ ማስፈራረያ የታጀበው ትዕዛዝ መጻፍን አቁም እምቢ ብትል በራስህ ላይ ፈርደሃል መባሉን እራሱ
እስክንድር በቃልም በጽሁፍም ይፋ ማደረጉ የሚዘነጋ አይደለም።
እስክንድር እንኳን ዜጎችን በሚያስጨርስ ሁለገብ አመጽ ሊሰማራ ይቅርና የወገኑ መቸገር
እንደ እግር ውስጥ ቁስል እረፍት የሚነሳው ለዚህ መከረኛ ወገኑ ደጋግሞ እንኳ ቢሞት ቅር የማይለው
መልካም ሰው ያለ ጥፋቱ መንገላታቱ እጅግ በጣም ያሰዝነኛል። ከእስክንድር በጎ ስራ የቱን አንስቼ የቱን
እንደምተው ይቸግረኛል፤እርህራሄ የተሞላ ከመሆኑ የተነሳ አንድ ግዜ ለእናቱ የቤት ውስጥ ስራ የምትረዳ
ሰራተኛ ይፈልግና ስረና ሰራተኛ አገናኝ ደላሎች ጋር አብረን እንሄዳለን እዛም አንዲት በሃያዎቹ መጨረሻ
የምትሆን ልጅ ደላላው ያገናኘንና ልጅቷን ይዘን ጉዞ እንደጀመርን እስክንድር በልጅቷ ሁኔታ ልቡ ተነክቶ
ከጠየቀችው በላይ ደመወዝ እንደሚከፍላት ነገር ግን ትምህርቷን መከታተል የግድ እንዳለባት ነግሮ
የመጀመሪያ ወር ደመወዟን እንዳለው ጨምሮ በመስጠት እቃዋን ይዛ እንድትመጣ በማለት
ያሰናብታታል። ታዲያም ያቺ ልጅ ራስ ወዳድነት በነገሰበት ከጻጻሱ እስከ ካድሬው ለገንዘብ ጣዖት
በተንበረከከበት ራሱን ለመጥቀም የሌሎችን ህይወት እንኳ ቢያጠፋ ግድ የሌለው ሆድ አምላኩ በበዛበት
ዘመን ላይ እንዲህ ያለ ደግነት ከትህትና የተላበሰ መልካም ዜጋ ልቧን ነክቶት እንባዋ መንታ ሆኖ እየወረደ
ለምስጋና ቃላተ ሲያጥራት የነበረበት ሁኔታ ትዝ ይለኛል። ለምሳሌ ይህን ገጠመኝ አነሳሁት እንጂ
የእስክንድር ደግነትና ለወገኑ ያለው እርህራሄ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። እስክንድር ብዙ ግዜ
ከምንሄድበት የስድስት ኪሎ ያለው ስደተኛው መድሃኒያዓለም ቤተክርስቲያን አምላክ ለሃገራችን እድገት
ለህዝባችን ነጻነትና እኩልነት እንዲሰጠ አዘውትሮ የሚጸልይ ቀና ሰው ሽብርተኛ መባሉ መታሰር መቸገሩ
ለሁላችን መሆኑ የገባን ለመሆኑ ስንቶቻችን ነን
ቤተመንግስቱ በዘረኝነትና በኋላ ቀርነት በዘቀጠበት ቤተ እምነቱ በመንፈሳዊ ክስረትና በሞራል
አልባነት በወረደበት በተለይ ለኢትዮጽያ ታሪከና ህልውና ታላቅ ባለውለታ ከሆነችው አማናዊቷ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የእሳት ልጅ አመድ እንዲሉ ለመንጋቸው እረኛ ሊሆኑ ቀርቶ ልጆቿን
አሳልፈው የሚሰጡ ለጥቅምና ለምድራዊ ህይወት የቋመጡ ህዝብ ሲንገላታ ወገን ሲበደል ፍርድ ሲጓደል
አይተው እንዳላዩ በሚበዙበት በዚህ ዘመን በዚህ ትውልድ የበጎነት ተምሳሌት የሃቀኝነት እርሾ የሚሆን
አውራ ዜጋ ከመድረኩ በታጣበት ሁኔታ ላይ እግዚያብሄር እስክንድርን ሃቅ እንዲጽፍ አንዷለም ለወገን
እንዲጮህ ባያስነሳ ማን ነበር ምሳሌ የሚሆነን የሃገራችን ምድር የሃሰት ማቅ ብትለብስም የወጣትነት
ትኩስ እድሜያቸውን ከምንም በላይ ለማንም ፍጥረት የቀንበር ያህል ከባደ የሆነውን ከህጻናት ልጆቻቸው
ተነጥለው ከሞቀ ቤታቸው ወጥተው ለምድራዊ ስቃይ የመዳረጋቸው ምክንያት ለምንድን ነው ጥቅም
ስልጣን ዝና ወይስ ምን ለዚህ ሁሉ አይደለም እስክንድር ሚስጥረኛ ወንድሜ ነው አንዷለም ወዳጄ ነው
አበበ ቀስቶ የአፍላነት እድሜ የዛሬ 18 አመት ጀምሮ በሃገራዊ ጉዳይ አብሮኝ የጎለመሰ ጓዴ ነው በደንብ
አውቃቸዋለሁ ሁሉም ውስጥ ግለኝነት የለም ራዕያቸው ፍላጎታቸው የበለጸገችና እኩልነት የሰፈነባት ሃገር
ይኖረን ዘንድ ነው። ለዚህም ነው መከራ የሚቀበሉት በእነሱ ድካም እኛ እናርፍ ዘንድ ነው መቃብራቸው
የተማሰው እለተ ሞታቸው የቀረበው ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ስልጣን የተቀዳጁት እድሜ የጠገቡት
ጻጻሳትና ካህናት በፍርሃት የሸሹትን ለህዝብ የመሰዋትነ ጸጋ እስክንድር አንዷለም አበበ ሊወጡት
በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተተኩልሽ መጽሃፉ እንዲል በዚህ ድቅድቅ የተስፋ መቁረጥ ጭለማ ውስጥ
የብርሃን ወጋገን በፈነጠቁልን ጀግኖቻችን ፈለግ በመከተል ጅምራቸውን ከፍጻሜ ለማደረስ ሃገር ወዳድ ነን
የምንል ዜጎች በትግሉ አውላላ ሜዳ ላይ ጥለውን ስለሸሹት ማላዘን ሳይሆን እነዚህን የዘመናችን የትውልድ
ክዋክብት የሆኑ ተምሳሌቶችን እንከተል ዘንድ ታሪክ ሞራል እግዚያብሄር ግድ ይሉናል።

ችግርና ውጣ ውረድን ሳያይ የኖረ ከሞቀ የአሜሪካ ኑሮው ሃገሬና ወገኔን ብሎ እውቀቱን ማንነቱን ገንዘቡን
ይዞ በመግባት በእውቀቱ ሕዝብን ሊያገለግል በአቅሙ ሃገርን ሊያሰድግ የለውጥ እንቅፋት ሆኖ
ከተጫነብን የነጻ ሃሰብ እጥረት ተቆራኝቶን ከኖረው የስማ በለው ባህል ተላቀን ዐለም የደረሰበት ደረጃ
ለመድረስ ዋና መንገድ መሪ የሆነውን መረጃ ለህዝብ ለማድረስ ታክስ ከፋዩ ሰፊው ሕዝብ ወሳኝነት
እንዲኖረው ለማንቃት በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ በሃገራችን በፈነጠቀው የነጻሚድያ እድል ተጠቅሞ ወገኑን
ለማገዝ የነበረው ተነሳሽነት ገና ከአፍላው እስርን ሽልማቱ ይመስል ባለፉት 22 አመታት ከአስር ግዜ በላ
በመታሰር አልበገር ያለው ይህ ታላቅ ሰው ለሃገርና ለወገን የከፈለው መስዋዕትነት ከበቂ በላይ ቢሆንም
ይህው ዛሬም በቀራኒዮ ኢትዮጽያ ግማደ መስቀሉ ስር ከጥቂት ወንድሞቹ ጋር በጽናት በመቆም የእኛ
ሃፍረት ለመሸፈን የወገንን መቃተት ለማስታገስ የግፍና የመከራ መንገድ ያለ ይግባኝ ተስፋ ይጓዙ ዘንድ
ፍርደኞች ጠመዋል ባለግዜዎች ወስነዋል፤ የኛስ መልስ ምንድን ነው? በተለይ ወጣቱ ከእስክንድር ምን
ትማራለህ? ከአንዷለም ምንስ አየህ? ይህን መመዘን ይገባሃል። የስራ እድል አድርባይ ካልሆንክ አታገኝም
ተብለሃል በልቶ ማደር ባለመቻሉ ከእርሃብ ጋር ስትታገል እድታድር ተፈርዶብሃል ስለ ፈራህ ከሞት
አታመልጥም ባለመቁረጥህ ችግርን ረሃብና መራቆትን አልሸሸህም ደርግ እንዲህ አድርጓል በቅንጅት ያ
ሆኖዐል የሚለውን የባልቴቶች ተረት አሽቀንጥረህ ጥለህ ለመብትና ነጻነትህ ሕዝባዊና ሰላማዊ ትግሉን
በመቀላቀል ለራስህም ለሃገርህም ትሆን ዘንድ በታሪክ ታስሮ ከመቆዘም ስለነጻነትህ ቤዛ እየሆኑ ያሉትን
ተመልክተህ ሞራልህን ታበረታ ዘንድ የክዋክብቶቹን የእነእስክንድርን ፈለግ ተከትለህ እንደ ግብጽና
ቱኒዝያ ወጣቶች አሮጌውን ዘመን ያለፈበትን ሕገአራዊቱን የወያኔ አገዛዝ አሽቀንጥረህ በመጣል ታሪክ ሠሪ
ሁን፤ ይህ ደግሞ ይቻላል ከአባቶችህ የወረስከው የጥሬ ስጋ አበላል ብቻ መሆን የለበትም ጀግንነታቸውን
ልትወርስ ይገባል ይህ ደግሞ ለቆረጠ ይቻላል! መቻልም አለበት! ተችሏልም!
ስል ሰው ልጆች ሃጥያት ቤዛ የሆነው አምላካችን
መድሃኒተዓለም እየሱስ ክርስቶስ ሕዝባችንን ከአራዊት አገዛዝ
ያድንልን!
የሃገራችንን የቀደመ ክብር ይመልስልን!
መልካም ትንሳዔ
ጎበዝ በፋሲካው ያለንን ለተራቡት እናካፍል የታሰሩትን ዘርና
ሃይማኖት ሳንል እንጠይቅ በርቱ እንኳ እንበላቸው!
እንበርታ

May 4, 2013

ከእንግሊዝ አገር የተመለሰ የእንግሊዝ አግር ዜግነት ያለው ኢትዮጲያዊ ከግንቦት 7 በተገናኘ ታስሮ ክስ ተመሰረተበት

ከእንግሊዝ አገር የተመለሰ የእንግሊዝ አግር ዜግነት ያለው ኢትዮጲያዊ ከግንቦት 7 በተገናኘ ታስሮ ክስ ተመሰረተበት። ፈንጂ ቀርቶ ጅራፍ እንኳን ማጮህ ስልጠና በማይሰጥበት አገር ሰውን ፈንጂ ማፈንዳት ሲያሰለጥን ተያዘ ብሎ አገሩን እንዲጠላ ማድረግ ግፍ ነው።
መንግስት “ሽብርተኛ” ብሎ ከፈረጃቸው ድርጅቶች አንዱ የሆነውና በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው የግንቦት 7 አባል በመሆን የፈንጂ ስልጠና ሰጥተዋል በተባሉት ሻለቃ ማሞ ለማና አቶ አበበ ወንድማገኝ ላይ የቀረበው ክስ ከትላንት በስቲያ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተሰማ፡፡ በእለቱ በተነበበው የክስ መዝገብ ላይ አቶ አበበ ወንድማገኝ፤ በእንግሊዝ ሃገር ከሚገኙት ሻለቃ ማሞ ለማ ጋር በተደጋጋሚ በዱባይና ለንደን በመገኘት የፈንጂ ጥቃት ለማድረስ የሚያስችል ስልጠና በኤርትራ ወስደዋል ይላል፡፡
ወደ አዲስ አበባ ከተመለሱ በኋላ፣ ግለሰቦችን በመመልመል የትጥቅ ትግል ለማድረግ በማሰልጠን ለሽብር ተግባር አነሳስተዋል በማለት አቃቤ ህግ ባቀረበው ክስ፣ አቶ አበበ ወንድማገኝ ጥር 15 ቀን 2005 ዓ.ም ቦሌ ሰሚት አካባቢ መኪና ውስጥ 10 “c4” የተሰኙ ፈንጂዎችንና ማቀጣጠያ ገመዶችን ይዘው ተገኝተዋል ብሏል፡፡ የተከሳሽ ጠበቃ ባቀረቡት መቃወሚያ፤ የአቃቤ ህግ ክስ በየትኛው አዋጅ እንደቀረበ ክሱ እንደማያመለክት ጠቁመው፤ አቃቤ ህግ ያቀረበው የክስ አንቀፅ እንዲያሻሽል ፍ/ቤቱን ጠይቀዋል፡፡
ስልጠና መስጠትን ብቻ የሚመለከት ስላልሆነ ራሱን አንዲያሻሽል ጠይቀዋል፡፡ አቃቤ ህግ በበኩሉ፤ የተከሳሽ ድርጊት በሰው ህይወት፣ በአካልና በንብረት ላይ ጉዳት ሊያስከትል የሚችል እንደነበር የሚያካትት ክስ እንዳቀረበ ገልጿል፡፡ “ተከሳሹ ስልጠና ብቻ ነው የሰጠው” የሚባለው ጉዳይ ማስረጃ የምናረጋግጠው ነው በማለት አቃቤ ህግ አክለው ገልፀዋል፡፡ ፍርድ ቤቱ ብይን ለመስጠት ለፊታችን ሰኞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
ለማስታወስ ያህል:-ተቀማጭነቱ ለንደን የሆነው የኢትዮጵያ ዳንኪራ የዳንስ ግሩፕ አባል የሆነችው አርቲስት እስከዳር ታምሩ እና ባለቤቷ አበበ ወንድምአገኝ በደህንነት ሃይሎች ቦሌ አካባቢ ተይዘው ታስረው እንደነበር ይታወሳል። ከሎንደን ወደ አዲስ አበባ የሁለት አመት ልጃቸውን ይዘው የሔዱት በአል ለማክበር ነበር። እስከዳር ስትለቀቅ አበበ አሑንም እስር ቤት ሲሆን ፍርድ ቤት ቀርቦ የሃያ ቀን ቀጠሮተሰቶት እንደነበር ይታወሳል። ቤተሰቦቹ የእንግሊዝን ኤምባሲ ስለጉዳዩ አሳውቀው ነበር። ምክንያቱ “ፖለቲካዊ” ነው እሚል ጥርጣሬ ።

Who are the Enemies of Amhara and other Ethiopians?

by Rosa Abadir

I prefer not to write about individuals/groups but this time I am making an exceptional because of its significance. Plus, in this piece I wouldn’t concentrate on a single subject instead I would like borrow the writing strategy of my favourite political satirist Aba Tokichaw, where he executes various topics in one piece like the game of “two birds with one rock” in which I’ve always enjoy reading his commentaries. 
Having said that! The current unforgiving improper displacement of against innocent Amharic speaking Ethiopians shows that the obstinate plan of the Tigrian’s People Liberation Front (TPLF) ethno-apartheid rulers to destroy the people of Ethiopia. Indeed, this is a deliberate move by TPLF gangs to gradually eliminate not only Amhara ethnic group, but also other Ethiopians specifically it’s a direct attack to systematically silent the Ethiopian people.  Generally, TPLF master mind criminal leaders reaction towards Ethiopians with furious hate, distortion and unjustified accusation is understand why they are in such extreme agony trying to continue to find a route in order to prolong their power.
No wonder that this is neither the beginning nor end of the TPLF methodical violence against innocent Ethiopians. Apparently, the suffering of Amhara or other Ethiopians has not started yesterday; it has been going on for more than 20 years. In fact not only Amhara who has been continuously abused and dehumanized, but also other Ethiopian tribes including Oromo, Benshanguel, Gurage, Sidama, Ogaden, Welayita, Afar, Gambella, Tigre and others have also been targeted and victimized for the last two decades by TPLF savage group. However, unless we tend to forget what happened for the last 20 years, personally I am not surprised by continuous TPLF crimes against humanity; instead I am staggered by many of us when we are unable to identify the enemies of Amhara and other Ethiopians that are worse than TPLF.
Seemingly, unless we are naïve or tend to have a deficiency to remember what has happened for the last few years, I don’t think it is a bizarre to anyone any longer that TPLF is the worst criminal and corrupted group that is dedicated to destroy our country. However, we keep failing to realize that our victory is pushed afar by those who fight us to deliberately delay or avoid our victory, and by those among us who inflexibly work against our collective cause. Yes, we have to be careful as to how we should respond to this group of people, but we should fight both and should not trap in the same empty trap again.
These days I keep hearing and reading the comments by those arrogant, selfish and racist individuals who claim to be Amhara want to use this awful event to advocate their tiny interests in the name of poor Amharas.  After few months of delusional and frenzy media appearances, recently a few individuals like Ato Hailu Shawel, members of MORESH ( a group that don’t have even a clear stand as its members/leaders sometime describe their goal as if they are a civic organization while at the same time they portray the group as a liberators of Amhara who is engaged with armed struggle) , Dr. Abeba, Dr Assefa Negash, Mirchaw Sinishaw (a person who resides in Washington DC and a former Derg revolutionary army “Abyiot Tebaki” who is being accused by many people not only involving in crimes during red terror but also have shamefully taken a money that was collected for famine victims) and other racist, arrogant and narrow minded individuals came back and started to appear on various media and wants to continue to play their filthy game by pretending as if they are a vanguard for Amhara people, which is very laughable.
Undeniably, the truth makes all of us free. It would be sensible and legitimate to ask ourselves who are those pompous individuals and what is their background and reputation. Surely, the answer is not hidden to all of us unless we are misled by their forked tongues and crocodile tears and take their word gullibly. Therefore, many of these individuals who have not only responsible for the demise of kinijit but also repeatedly insulted and undermined many freedom lover Ethiopians as well as constantly attacking various genuine opposition groups and their leaders. Seemingly, it is funny to hear and see these individuals’ want to portray themselves as a defender of Amhara while their heart knows that they are the enemies of Amhara  worse than TPLF who have never been hesitated to destroy any type of struggle as long as they not in the position to hold power. Because, it is a pure power & money monger attitude of some Ethiopians. For them democracy, election and justice works as long as they stand as the champion, otherwise they would not be on the position to accept the sovereign of the people. Without any doubt, if people like these individuals had a chance they would be the most next notorious tyrant after TPLF and would not hesitate to kill everyone who has different ideas or races; however, the good thing is that they could not do anything better than using a lowlife kind of political discourse, of course name calling & insult as they all have no clue about logical argument except uttering their non-sense flap-trap day in and day out all over the planet.
Truthfully, we have observed them many times as they are always trying to avoid responsibility and from being accountable and pointing their fingers out on other Ethiopians who are practically challenging the TPLF regime in various direction. Especially for the last few months they are commonly known for advocating things in order to advance their tiny power and money interests in the name of Amhara. Sadly, at present a few Diaspora Ethiopians are blindfolded and carried over by these destructive individuals as it’s very challenging at this emotional moment for a number of naïve Ethiopians incapacitated to differentiate the patriotic Ethiopians from the enemies.  Regardless of their empty constant echo, their crocodile tear should not fool many Ethiopians who have a better understanding about the struggle, because we Ethiopians have enough understanding and experience about the brutal and savage action of the TPLF ethno-fascists.
In addition, they have been failed to realize that having sweet tongue or giving eloquent lecture about the devastated Amharas cannot make these individuals honest, dignified or able to lead the struggle; instead we Ethiopians should wake up from being driven by emotion and bend over to see some other alternatives in order to find some sincere and candid individuals who are not racist, & narrow minded and can minimize their difference with other groups for the sake of the struggle, otherwise we will again trap in the same empty can and destroy our struggle, which is unwise. The other saddest part is that many Ethiopians are claiming that they are fighting the tribal ideology of TPLF without knowing that they apparently trap in the same container and can’t see things beyond their own tribe and unable to embrace inclusive struggle.  Yes, we are unable to discover our own failure as it’s quite challenging to detect with our bear eyes.
Of course, the best ways to challenge those who use tribalism as their political dogma like TPLF is rejecting tribalism, and instead embrace inclusive ideology and judge each other based on our merit. Every human being regardless its tribal origin, race, color and gender have the same interest, which is the interest to be free from bondage. Surely, the Oromo has the same interest to be free from TPLF domination like his Amhara compatriot, and the same to other Ethiopian tribes, so the only antidote to terminate tribal domination is creating unity against the enemy. Without doubt Amhara prefer to be govern by progressive Oromo than Amhara dictator, the same apply to Oromo or other tribes, so we should not be fooled by those who use tribe to advance their ego. We need a system of law not tribal chiefs. Nevertheless, Ethiopians are fighting not to give special privilege to any particular group, or not to bring down a Tigrian racist and replace an Amhara racist or Oromo racist or other notorious dictators who uses race to advance their ego but to establish a system, which every citizens has equal right as long as he/she does not violate the right of others. We are not fighting to glorify particular race or groups or crown particular individuals, but to establish a system which every citizens could participate in the political process.
However, these so called Amhara defender individuals including members of MORESH are affected by a racist ideology and have been spreading hate in the name of Amhara which is the same as TPLF who uses the Tigrians name to spread hate against non-Tigrians. These individuals have been making a loud noises to boost their own image doesn’t help the struggle. Regardless of their self-conceit attitude Ethiopians have identified their selfish character and no one mislead by their nonsensical voice and empty rhetoric.  By the way, we have not seen these individuals any practical measure towards coordinating the struggle but merely building their own image and want to be the champion of the struggle. To me individuals like these are kind of politicians who are expecting to collect the pot of Gold at the end of rainbow are not only confusing our people but they are dangerous for the popular struggle. They speak with forked tongues, which is of course half-truth and half lie in order to deceive the citizens and want to take the opportunity and describing themselves and thinks that Ethiopians would buy their filthy debacle. And the fools are the one who are doing the same thing again and again and expect different results, so Ethiopians should stop being a fool and able to identify their acute problem or vicious enemy, which are the, nothing less or nothing more.
I understand that we should all be ready to do some tangible things for the struggle in order to save the current devastated Amhara Ethiopians however aside from the TPLF endless crimes the problem also lays on some foxy opposition who fail to coordinate their struggle against the common enemy. Undeniably, for the last 20 years this group have done enough damage and repeatedly showed their own ego and narcissistic manner, and surely Ethiopians do not want his kind of bolshie and fixated individual. And whether we like it or not is the truth is these individuals are war mongers but not fighters. Therefore, Ethiopians won’t give any more chance for mercenaries for these types of individuals to drag our struggle again. More importantly, the more conscious and defiant opposition is saying: fool me once shame on you, fool me twice shame on me.
Anyhow, the recent action of TPLF against the Amhara Ethiopians has clear message and of course it shows that the suffering, misery and abuse of our citizens reach to the level of unbearable. Therefore, we should spend our undivided energy and power against the common. And every one of us should reach each other and coordinate our struggle. But I also believe it’s time for the opposition groups and their leaders also must try hard to reach the ordinary citizens, wherever they are and open the door, instead of compounded in their cult style circles. The leaders should lead by being example, instead of clutching power for a decade. They should invite the young and new generation to the leadership rule. Fighting for the common good is not fighting to crown one or few individuals, so the followers also should understand this basic truth and refrain from venerating and glorifying their leaders, instead they should learn to challenge them whenever they are taking a wrong direction.
Nevertheless, creating solidarity among us and supporting inclusive organization would be vital. Moreover, the Amharas or other tribes in Ethiopia who are being oppressed by TPLF are looking for not those who are making empty noise using their name instead they want those who can be a great support for the practical struggle.  So far, as a media ESAT has been doing extra ordinary job serving the interests of Ethiopians and to be a voice for the voiceless devastated Amharic speaking Ethiopians and others. As a result, we recently heard and seen that the struggle has been massively reactivated from both inside and outside of Ethiopia. And let us all can do our own assignment in order not to be a verbal warriors instead a practical contributors for the struggle in various ways.
rosabadir@yahoo.com

May 2, 2013

ሰበር ዜና

ሰበር ዜና

በእነ አንዱዓለም አራጌ እና በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ የተላለለፈው ፍርድ በ/ጠ/ፍ/ ቤት ፀና፡፡ እነ አንዱዓለም አራጌ ያቀረቡትን ይግባኝ መርምሮ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ጠ/ፍ ቤት ዛሬ ሚያዝያ 24 ቀን 2ዐዐ5 ዓም በሰጠው ብይን፣ ይግባኝ ባዮች በሽብርተኛነት ተግባር ላለመሳተፋቸው አሳማኝ የሆነ መከላከያ አላቀረቡም ብሏል፡፡ በዚህ የተነሳ የከፍተኛውን ፍ/ቤት ውሳኔ ሙሉ በሙሉ አፅንቷል፡፡ 

“እውነት ተደብቆ አይቀርም” እስክንድር ነጋ (ከፍርዱ በኋላ በችሎት ውስጥ)

“የተከራከርነው ፍትህ እናገኛለን ብለን አይደለም፤ ፍትህ ወዳድ በመሆናችን ነው” ናትናኤል

“ የእኛን ጉዳይ ለመከታተል እዚህ ስለተገኛችሁ እናንተ የእኛ ጀግኖች ናችሁ” አበበ ቀስቶ

“የእስክንድር ወንጀል አገር መውደድ ብቻ ነው” (ሰርካለም ፋሲል- ከፍ/ቤት ውሳኔ በኋላ)

“ግንቦት ሰባት የእስክንድርን እጅ የመጠምዘዝ ኃይል የለውም” (ሰርካለም ፋሲል በችሎት ውስጥ የተናገረችው)

(ለዝርዝር ዜና እንመለሳለን)

Apr 30, 2013

ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ነገር ትግራያኒያን ወደ ኢትዮጵያ መግባት እንደማንችል ሲነግሩን Tigrays insulting Ethiopians

Tigres are telling us that we Ethiopians can enter Ethiopia or live in Ethiopia at their will?????.....mmmmmm...yes, I am the Amara-Oromo-Gurage, my parents MADE ETHIOPIA, now the bantu race Tigres (central African-Sudan immigrants to Ethiopia) are tell us we do not have any right in Ethiopia .himmmmm ;) DENQORO TIGRE HULA, Ayit mot siyamrat ye dimet afincha tashetalech...!

Ethiopians are now aweknening from the deep sleep.....! We will consider weather Tigres can hold Ethiopian passport anymore!

ዜና ብስጭት፤ አቡነ ጴጥሮስን ጨክነው ሀሙስ ሊያነሷቸው ነው፡፡


922915_10151533427118930_1195238247_nለአመታት የፒያሳ ግርማ ሆነው የቆዩትእምቢ ባዩ አርበኛው አቡን ከነገ በስተያ ሀሙስ “ለቀላል ባቡር መንገድ ዝርጋታ” ተብሎ ሊነሱ መሆኑን ሸገር ራዲዮ ጣቢያ ነገረን፡፡
ቀጥሎ የኔ ብስጭታዊ ወሬ ይቀጥላል፤
…አንድ የተለከፈ መንገድ ቀያሽ ካላጣው ቦታ ለቅኝ ገዢዎች አልንበረከክም ብለው መስዋት የሆኑትን  አባትን ሀውልት “ካላፈረስኩ ባቡር መንገድ መዘርጋት አልችልም” ብሎ በቀየሰው መሰረት የአቡኑ ሀውልት መፍረስ እርግጥ ሆኗል፡፡
በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ “አቡን” ሆነው በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ “ለተሰዉት” “አቡነ” መለስ ሀውልት እየተገነባ ባለበት በዚህ ወቅት፣  የእውነተኛው ሰማህት እና የእውነተኛው አቡን ሀውልት ይፍረስ መባሉ ብዙዎችን ሲያበሳጭ ሰንብቷል፡፡
አፍራሽ ግብረ ሀይሉ ሀውልቱ ከፈረሰ በኋላ በቦታው ተመልሶ ይተከላል ቢልም ንግግሩን በጥርጣሬ የሚያዩት ብዙዎች ናቸው ከብዙዎቹ ውስጥ አንዱም እኔ ነኝ!
ነገሮች ግድ በሚሏቸው ሀገራት መንገድ በሚቀየስ ጊዜ ታሪካዊ ሀውልቶችን ይቅርና የዕድሜ ባለፀጋ ዛፎችን እንኳ ላለመጉዳት ጥረት ሲደረግ አይተን አቡነ ጴጥሮስን ካላፈርስኩ መንገድ አልሰራም የሚለው መሀንዲስ በተለይ ጣሊያናዊ ካልሆነ፤  ከአቡኑ ጋር ምን እንዳቀያየመው ወደፊት የሚጣራ ይሆናል፡፡
እኔ ደግሞ ረስተውት መስሎኝ ነበርኮ… ለካስ ሰዎቻችን መገንባት እንጂ ማፈረስ አይረሱምና!
ለማስታወስ ያህል፤
ባለፈው ወቅት በጣሊያን የግራዚያኔን ሀውልት መሰራት ተቃወሙ  ሰልፍ ያደረጉ ኢትዮጵያውን በገዛ መንግስታቸው ምን ሲደረግ ግራዚያኔን  ተቃወማችሁ… ተብለው ታስረው ነበር፡፡ ይሄንን አስታውሰን የአቡኑን መፍረስ አይተን ብስጭት ይነሰን….!?

Apr 25, 2013

እኒህ ሰውዬ እንኳን ተፈጠሩ እንኳንም ኖሩ!


379831_654719927888342_925324696_nዛሬ የፕሮፌሰር መስፍን የልደት ቀን ነው፡፡ ከልደታት በአንዱ በዓላቸው ላይ ከወዳጆቼ ጋር ሆነን ቤታቸው ድረስ በመሄድ አክብረን ነበር፡፡
በዛን ወቅት ከነበሩት መካከል ዛሬ በእስር ላይ የምትገኘው ርዮት አለሙ፤ (እንደውም፤ እርሷን የተዋወቅኋትም የዛኔ ነበር መሰለኝ፤ አስታውሳለሁ ወደ መንፈሳዊነት የሚጠጋ አንድ ጽሁፍ አንብባልን ነበር፤ ጽሁፉ መንግስታችን መቅስፍትነቱን ትቶ በመንግስትነት እንዲቀጥል በዘዴ በዘዴ የሚመክር ነበር፡፡
ፕሮፍም ለርዮት አለሙ አስተያየት ሲሰጡ “መጽሀፍ ቅዱሱን ደህና አድርገሽ ጠጥተሸው የለም እንዴ…” ሲሏት አስታውሳለሁ፡፡ በዕለቱ ከነበሩት መካከል፤ ሌላ የእኔ ወዳጅ ደራሲ እና ገጣሚ ዳዊት ፀጋዬም ነበር፡፡ የማይረሳኝ፤ በፕሮፍ ሁለንተናዊ ነገር ሲደነቅ ሲደነቅ ሲደነቅ ነበር፡፡ የፕሮፍን መንፈሳዊ እና አካላዊ  ጥንካሬ አይቶ የማይደንቀው ማን አለ… ?
…ሌላ፤  እኔን ራሴን ወደ ፕሮፍ ቤት እንድሄድ የጋበዘኝ ወጣቱ ፖለቲከኛ አርዓያ ጌታቸው ነበር፡፡ የዛን ዕለት የልደት ዝግጅቱን ካዘጋጁት ዋነኛው እርሱ ነበር፡፡
ከአርአያ ጋር ሌላም ጊዜ እየተቀጣጠርን በተደጋጋሚ የፕሮፍን ምክር ኮምኩመናል፡፡ ሌሎችም በርካታ ወጣት ፀሀፊያን እና ፖለቲከኞች እንዲሁም መደበኛ ነዋሪዎች በፕሮፍ ልደት ላይ ተገኝተዋል፡፡ አብዛኛዎቹ በልደታቸው ብቻ ሳይሆን ከልደታ እስከ ልደታ አዘውትረው ፕሮፍ ቤት የሚመላለሱ ናቸው፡፡
ፕሮፌሰር ቤት የማይወጋ ጉዳይ የለም፡፡ በተለይ ግን ስለ ሀገር፣ ስለ ሰብዓዊ መብት፣ ስለ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ስለ ህዝቡ፣ ስለ ወቅታዊ ሁኔታዎች ስለ ወዘተ. ይወጋል ይወጋል ይወጋል… ይሄንን የለመደ ሰው ፒያሳ ከደረሰ ፕሮፍ ቤት ሂድ ሂድ ያሰኘዋል፡፡ ሄዶም ዩኒቨርስቲዎቻችን በአመታት የማያስጨብጡትን እውቀት ከፕሮፍ ቤት በአንድ ቀን ውስጥ ዘገን አድርጎ ይወጣል፡፡
ፕሮፌሰር መስፍን ለዛች ሀገር በጣም የሚያስፈልጉ ሰው ናቸው፡፡ በተለይ ምክራቸውን የሚሰማ ሰምቶም ከልቡ የሚጽፈው ሰው ቢገኝ እንዴት መልካም ይሆን ነበር፡፡
በዛን ሰሞን ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ እና ውብሸት ታዬ መታሰራቸውን ሰምተን በድብርት ስሜት ፕሮፍ ቤት ሄደን ነበር፡፡ ከሁሉ በላይ እነ ውብሸት ሲታሰሩ መንግስት “የቴሌ እና የመብራት ሃይል ተቋማትን ሊያፈርሱ ሲሉ ደርስኩባቸው” ሲል የሰጠው መግለጫ አስገርሞናል፡፡  ፕሮፌሰር ግን ይሄ የሚያሳየው መንግሰት ጨርቁን ጥሎ ማበዱን ነው ብለው ነገሩን…
እኛም መንግስታችን ከእብደቱ ይድን ዘንድ ፀሎት ጀመርን ግና ጭራሽ ባሰበት… እነ አቶ አንዷለም አራጌ እስክንድር ነጋ ጋሽ ደበበ ሳይቀር መታሰራቸውን ድጋሚ ሰማን… ይሄን ጊዜ ፕሮፍን አማከርናቸው… “መንግስት እንግዲህ የተነፈሰውን ሁሉ የሚያስር ከሆነ መፍትሄው ምንድነው…” አልናቸው… ፕሮፍም አሉን፤ “መፍትሄው አሁንም አሁንም መታሰር ነው! …ለውጥ ያለው እስር ውስጥ ነው!” አሉን፡፡ እውነት ብለዋል…  እኛ  አልሰማ ብለን ከሀገር ወጥተናል እንጂ ለውጡ ያለው እስር ቤት ውስጥ ነው፡፡
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አሁንም ሳይታክቱ እኛንም መንግስትንም እየመከሩ ነው፡፡ ስለዚህም እንላለን እኒህ ሰውዬ እንኳንም ተፈጠሩ፣ እንኳንም ኖሩ፣ እንኳንም መከሩ… ብዙ ዘመንም ይኑሩ!  አሜን!

ኢቲቪ ዜና ደግሞ እንደዚህ አለ የከሸፈዉን ቦንድ ሽያጭ የተሳካ ገቢ ማሰባሰቢያ በኖርዌይ ስታቫንገር አድረኩ አለ

አማራ ኦሮሞ  ሙስሊም ክርስቲያኑ ባንድ ላይ ተባብረው መብራት ላይ ጨከኑ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የአባይን ቦንድ ለመሽጥ የመጡትን ወያኔዎች አባረው ወያኔ ያዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ ተስብሰበው በሃገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ
ተወያይተዋል ቦንድ ለመሽጥ የመጣችው አምባሳደር መብራት በየነ ንግግር ስትጀምር ስለታሰሩትና ስለተፈናቀሉት ወገኖቻችን በመጀመሪያ ጥያቄችንን መልሽልን በማለት ወጥረው ያዝዋት ውጥረቱም ተበብሶ አምባሳደሯ  ውርደቷን ተከናንባ ከነጀሌዎቿ  በፖሊስ ሃይል  አፍረው ተመልሰዋል ይሄ የኔ ዜና ነው ።ኢቲቪ ዜና ደግሞ  እንደዚህ አለ በኖርዌይ ስታቫንገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል75 ሺ የኖርዌይ ክሮነር /ሩብ ሚሊዮን ብር/  ቦንድ መግዛታቸውን በስቶክሆልም የኢፌዲሪ ቆ/ጀ/ፅ/ቤት አስታወቀ ፅህፈትቤቱ እንደገለፀው በኖርዌይ ስታቫንገር የሚኖሩ  ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያ በተለያየ ሽፋን የተሰባሰቡ ፀረሰላምና ፀረ ልማት ሃይሎች ያቀነባበሩት የተቃውሞ ሰልፍ ሳይገድባቸው ለህዳሴው ግድብ ግንባታ የሚውል ቦንድ በመግዛትለአገራቸው ልማት ያላቸውን ቁርጠኝነት በተግባር አስመስክረዋል ብሏል፡፡ you can see truth norwigian media

በኖርዌይ ስታቫንገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል 75 ሺ የኖርዌይ ክሮነር/ሩብ ሚሊዮን ብር/  ቦንድ መግዛታቸውን በስቶክሆልም የኢፌዲሪ ቆ/ጀ/ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡
ፅህፈት ቤቱ እንደገለፀው በኖርዌይ ስታቫንገር የሚኖሩ  ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያ በተለያየ ሽፋን የተሰባሰቡ ፀረ ሰላምና ፀረ ልማት ሃይሎች ያቀነባበሩት የተቃውሞ ሰልፍ ሳይገድባቸው ለህዳሴው ግድብ ግንባታ የሚውል ቦንድ በመግዛት ለአገራቸው ልማት ያላቸውን ቁርጠኝነት በተግባር አመስክረዋል ብሏል፡etv you can click and watch

Apr 24, 2013

Ethiopia: Jailed hero journalist Woubshet Taye off to Zeway death camp

The Horn Times News 20 April 2013
By Getahune Bekele, South Africa
As the unpopular, corrupt and inefficient minority junta
continues to govern the police state Ethiopia with brute
iron hand, dealing ruthlessly with political prisoners and
jailed journalists whom it blames for causing the late
despot Meles Zenawi’s “ untimely” death; Ethiopian
political prisoners have fallen on hard times filled with
dread and terror.

he former Editor of Awramba Times, Wubeshet Taye is the latest
Prisoner to be sent to Zeway death camp to serve the remaining time of his 14
years sentence away from his family, with the likes of Bekele Gerba, Albana Lelisa
and several others who are already condemned to the notorious facility.
Chained in leg iron and carrying his belongings in tiny bag, hundreds of curios
inmates at Kilinto prison watched the young scribe taken away by more than 20
TPLF soldiers on Tuesday morning April 16 2013.
A friend of the terrorized journalist confirmed to the Horn Times that Woubshet

ye is currently in Zeway, still in leg iron like all political prisoners.
The 2011 trial of Woubshet Taye was at the time described unfair and was way
below the international fair trial standard under the controversial and draconian
anti-terrorism law designed to persecute and silence dissenting voices.
The Horn Times franticly tried to talk to TPLF officials in charge of prison
administration to find out the reason behind sending opposition prisoners
particularly Ethnic Oromos and the Amharas to Zeway during the known malaria
season, but none of them were willing to reply including the office of the man
himself, warlord Berket Simeon

ትንሽ ወሬ፤ የፓርላማ አባል አባላቱ ተደፋፍረዋል!


Untitled-2እኔ የምለው ፓርላማው ውስጥ ግን ጭብጨባ ለምን ቀረ… ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያንን ሁሉ ሰዓት መከራቸውን አይተው ሪፖርት ሲያነቡ ቆይተው አመሰግናለሁ… ብለው ሲጨርሱ በጭብጨባ አባላቱ ምስጋናቸውን ቢቀበሏቸው፤ በአፀፋውም ቢያመሰግኗቸው ምን አለበት…?
ትዝ ይላችሁ እንደሆነ ይቺ ህግ የወጣችው ያኔ በ 97 በዛ ተዓምረኛ ወር የቅንጅት አባላት በኢህአዴግ ላይ ዝረራ በፓርላማው ላይ ወረራ የፈጸሙ ዕለት በርካታ የፓርላማ ህጎች ተሸሽለዋል፡፡  አዳዲስ ህጎችም ወጥተው ነበር፡፡ “አንድ የፓርላማ አባል የፓርላማ ህጉ ከሚፈቅደው ውጪ እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቢገኝ ከተቀመጠበት ወንበር ፖሊስ አንጠልጥሎ ያስወጣዋል…” የሚል ነገር ሁሉ ነበረበት፡፡ እና በፓርላማ ውስጥ የፈለገ ደስታ ቢነገር ጭብጨባ አይደረግም ተብሎ አዳራሹ የጉባኤ ሳይሆን የሱባኤ እንዲመስል የተደረገው የዛኔ ነበር፡፡ (መሰለኝ)
የሆነው ሆኖ የፓርላማ አባላቱ ተደፋፍረዋል፡፡
ዛሬ በስንት ጊዜዬ ዛሬ ፓርላማውን ብመለከተው አባላቱ ቀላል ተደፋፍረዋል እንዴ… (በእርግጥ እኔም ትንሽ አጋንኛለሁ…) ነገር ግን  ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ንግግር በሚያደርጉበት ጊዜ አቶ አባ ዱላ ገመዳን ጨምሮ ሌሎች የፓርላማ አባላት ሲያፋሽኩ እና ሲያንሾካሹኩ ማየቴ ሲገርመኝ፤ ወይዘሮ እምዬ ቢተው የተባሉ የፓርላማ አባል ደግሞ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩን፤  እንደ ዋዛ ሚኒስትሩ ብለው ሲጠሯቸው ሰማሁ፡፡
ይቺን ይወዳል የደሳለኝ ልጅ! “ታላቁ” መባል ቢያንሳቸው …ጠቅላይ ሚኒስትር… መባል ደግሞ ሊበዛባቸው ነው እንዴ!?
ከሁሉ ከሁሉ ግን ማፋሸኩም ይሁን፣ ማንሾካሾኩም ምንም አይደል፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ተራ ሚኒስቴር አድርጎ መጥራትም እንግዲህ ምን ደረጋል… ነገር ግን በርካታ የፓርላማ አባላት ድሮ በመለስ ጊዜ እንኳንስ መለስ መጥተው ይቅርና ለተለያዩ “ኮከስ” ስብሰባዎች ላይ የማይቀሩት ሁሉ ዛሬ ከምክር ቤቱ በቀሪ መመዝገባቸው ትልቅ መደፋፈር አይደለምን!

Apr 23, 2013

Breaking News: Ethiopians in Norway Chased TPLF Ambassador

Norway police stopped meeting in Tasta Bydelshus

Source: Aftenbladet
The police came out with three cars and six policemen and stopped a meeting of Tasta bydelshus where the atmosphere was becoming so very irritably among the more than 300 Ethiopian origin attendees.
The 300 attendees were Ethiopian asylum seekers or people with Ethiopian background. The police feared that it would get completely out of control when people in the audience went to the hard verbal confrontation against two representatives from the Ethiopian Embassy in Stockholm who had called for and chaired the meeting.Breaking News: Ethiopians in Norway Chased TPLF Ambassador
The police gave the first message that all protesters to leave the meeting while the two embassy people and their potential supporters can be seated. This denied the attendees protesters, and several feared it would come to an open confrontation between police and people in the audience. Then, specific efforts manager Øyvind Sveinsvoll of Rogaland police to stop the meeting and clear the room.
It was a wise decision, said several of those present protesters. They did not want the two embassy people should be left as “victors” while they were evicted.
- Our goal was to stop the meeting. We managed, says one of them to Eve magazine.
Had to isolate embassy people
The atmosphere was tense that the police chose to isolate the two embassy people from the rest of the participants. TheyBreaking News: Ethiopians in Norway Chased TPLF escorted them out to a private car that carried them away from the area. The 300 attendees were then drop out of the courtroom.
There was general consul at the Ethiopian Embassy, ​​Abay Mebrat Beyene, who would chair the meeting with embassy secretary. The main theme was collecting money in the Ethiopian exile to a very controversial prestige project for the regime in Ethiopia.
Mass demonstrations abroad
The Ethiopian authorities have tried to keep similar “recovery meetings” both in South Africa, Saudi Arabia, the U.S. and Germany, and each time meetings have ended in massive demonstrations against human rights violations in Ethiopia. People imprisoned without trial, free elections are abolished, freedom of speech likewise, newspapers are state controlled and hundreds of journalists imprisoned.
Not voluntary payment
Several took the floor during the meeting and said this was not a voluntary fundraising. Those who did not pay the money, you could expect problems when they contacted the embassy to obtain a passport or ID papers. Gearing up for the Oslo-riot
Saturday’s meeting was the first of its kind in Norway. And exiled Ethiopians came in separate buses from Oslo, others came from Steinkjær, Otta, Stord and Bergen to demonstrate in Tasta bydelshus against the regime in Ethiopia.
28th April, the Ethiopian Embassy in Stockholm holds a similar meeting in Oslo.
- We are going to fill the buses with protesters, said several of those present to Eve magazine.

Apr 17, 2013

“ማሪያም ነኝ” ባዩዋ ተፈረደባት

በአሸናፊ ደምሴ
የፌዴራሉ አቃቤ ህግ የማይገባትን ጥቅም ለማግኘት
በማሰብ በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች በመንቀሳቀስ
ሰዎችን በማታለል “እኔ ማርያም ነኝ፤ እንደኢየሱስም
በጅራፍ ተገርፌያለሁ፤ ከሞትም ተነስቻለሁ፤
የወለድኳቸውንም ልጆች ያገኘሁት በመንፈስ ነው”
ስትልና የዓለም ፍፃሜ ደርሷል በሚል የሰዎችን የግል
ሀብት ለራሷ ስታደርግ ደርሼባታለሁ ሲል ክስ
የመሰርተባት የ34 ዓመቷ ትዕግስት ብርሃኑ ወ/
ጊዮርጊስ፤ በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 6ኛ ወንጀል
ችሎት ፊት ቀርባ ጥፋተኛ ሆና በመገኘቷ በ2 ዓመት
ከ4 ወራት ፅኑ እስራትና በአንድ ሺ ብር የገንዘብ
መቀጮ እንድትቀጣ ሲል ባሳለፍነው ሳምንት ወሰነ።


እንደአቃቤ ህግ የክስ ዝርዝር ከሆነ ግለሰቧ በአራት የተለያዩ ክሶች የተወነጀለች ሲሆን፤ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
“ለሰው ህይወት ማለፍ ሳቢያ ነች” ሲል አቃቤ ህግ ያቀረበውን ክስ ያልተሟላ ነው ሲል ውድቅ ሲያደርገው በተቀሩት
ሶስት ክሶች ግን ጥፋተኛ ነች ብሎ እንድትከላከል ብይን ሰጥቶ ነበር።
ተከሳሿ ጥፋተኛ የተባለችበት አንደኛ ክስ በየካቲትና በመጋቢት ወራት ውስጥ 1999 ዓ.ም የማይገባትን ጥቅም

ለማግኘት አስባ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 21 ልዩ ቦታው ኪዳነምህረት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከ300 በላይ
ሰዎችን በመሰብሰብ “እኔ ማርያም ነኝ፤ እንደኢየሱስም በጅራፍ ተገርፌ፤ ከሞትም ተነስቼያለሁ” የሚል የሀሰት ወሬ
በመንዛትና የዓለም ፍፃሜ ደርሷል ንብረት አያስፈልግም በሚል ያላችሁን ንብረት አምጡ ስትል ከተለያዩ የግል
ተበዳዮች ጥሬ ገንዘብና ወርቅ የተቀበለች ሲሆን፤ በአጠቃላይም 40ሺ ብር ለግል ጥቅሟ አውላለች ሲል በክስ መዝገቡ
ያስረዳል።
እንደአቃቤ ህግ ቀጣይ ክስ ደግሞ ተከሳሿ በሰኔ 1 ቀን 1999 ዓ.ም በየካ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 16 ልዩ ቦታው
ላምበረት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ 50 የሚደርሱ ሰዎችን በመያዝ ወደደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በመጓዝ ወንጭ
ገዳም ተብሎ ወደሚጠራው መንፈሳዊ ቦታ በመውሰድ በፆምና ፀሎት ሰበብ አብረዋት የነበሩት ሰዎች ለአምስት ቀናት
ምግብ እንዳይበሉ በማድረግ እንዲዳከሙና ለከፋ ጉዳት እንዲዳረጉ አድርጋለች ሲል በክሱ ያትታል።
በሌላም በኩል ግለሰቧ በጥር 24 ቀን 2003 ዓ.ም በልደታ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 11 ልዩ ቦታው ተክለሃይማኖት ቤተ-
ክርስቲያን ቅጥር ውስጥ ወደ 20 የሚጠጉ ህፃናት ልጆችና ሴት ተከታዮቿን በመያዝ፣ “እኔ ማርያም ነኝ፤ ልጆቼን
የወለድኳቸውም በመንፈስ ነው እንጂ ከወንድ ጋር ተኝቼ አይደለም” በማለትና ተከታዮቿም እርሷ ማርያም ነች።
ሞታም ተነስታለች እንዲሁም 40 ቀን ያለምግብ ትፆማለች በማለት ሀሰተኛ ወሬዎችን እንዲነዙ በማድረግ
ስታስተምር እንደነበር ከፖሊስ የምርመራ መዝገብ ደርሶኛል ያለው ዐቃቤ ሕግ፤ በዚህም ምክንያት በቤተ-ክርስቲያኗ
ቅጥር ግቢ ውስጥ የነበሩ ሌሎች ምዕመናን “ ሀሰት ነገር አትናገሪ” ሲሉ በመቃወማቸው ወደሁከት ውስጥ እንዲገቡ
ያደረገች በመሆኑ በፈፀመችው የሀሰት ወሬዎችን በማውራትና ህዝብን በማነሳሳት ወንጀል ተከሳለች ይላል።
ጉዳዩን ሲመረምረው የቆየው የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 6ኛ ወንጀል ችሎትም የዐቃቤ ሕግን ክስ ተከሳሿ
ማስተባበል ባለመቻሏ ጥፋተኛ ሆና አግኝቻታለሁ ሲል፤ መጋቢት 25 ቀን 2005 ዓ.ም በ2 ዓመት ከ4 ወር ፅኑ
እስራትና በ1000 ብር እንድትቀጣ ሲል ወስኖባታል።¾
ምንጭ፡ ሰንደቅ ጋዜጣ

ESAT Tikuret Dr Birhanu Nega April 2013 Ethiopia

THE 2005 GENERAL ELECTION

During the 2005 elections, Berhanu debated Meles Zenawi. Despite the post-election political impasse, CUD met on 20 August and elected Berhanu mayor of Addis Ababa. Dr. Admasu Gebeyehu and Assefa Habtewold were elected Deputy Mayor and Speaker of the city assembly respectively at the same meeting. Had the CUD taken over the task of running the city, Berhanu would have been the first elected mayor in Ethiopia.
However, the October riots led to Berhanu’s imprisonment, along with CUD chairman Hailu Shawul, Professor Mesfin Woldemariam, and Former Senior UN Prosecutor Dr. Yacob Haile-Mariam and other leaders of the CUD, as well as a number of civil rights activists and independent journalists. They were charged with genocide and treason. Amnesty International and the European Union recognized the prisoners as political prisoners and requested immediate and unconditional release. The Ethiopian Supreme Court, however, sentenced all of this group to life sentences. After the intervention of the international community and Ethiopian elderly, majority of the leaders were pardoned after 21 months of prison on 20 July 2007.
While in Kaliti prison, Berhanu wrote and published a book Yenetsanet Goh Siked (“The Dawn of Freedom”), which was published in Kampala, Uganda by MM Publishers in May 2006. The book, over 600 pages long, included an account of his time with the EPRP.
Source: Wikipedia


Total Pageviews

Translate